Joshua 18:11 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ዕጫ ነገድ ደቂ ብንያም ድማ ከከም ወለዶኦም ደየበ፣ መሬት ዕጫኦም ድማ ኣብ መንጎ ደቂ ይሁዳን ደቂ ዮሴፍን ወጸ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የብንያምም ነገድ ዕጣ በየወገኖቻቸው በቅድሚያ ወጣ፤ የዕጣቸውም ዳርቻ በይሁዳ ልጆችና በዮሴፍ ልጆች መካከል ወጣ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የብንያምም ልጆች ነገድ ዕጣ በየወገኖቻቸው ወጣ፤ የዕጣቸውም ዳርቻ በይሁዳ ልጆችና በዮሴፍ ልጆች መካከል ወጣ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የብንያምም ልጆች ነገድ ዕጣ በየወገኖቻቸው ወጣ፤ የዕጣቸውም ግዛት በይሁዳ ልጆችና በዮሴፍ ልጆች መካከል ወጣ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኮይሮ ሳማይ ቢንያማ ዘረ ኡንቱንቱ ያራን ያራን ጋኬዳ። ኡንቱንታ ጋኬዳ ቢታይ ይሁዳ ዛራቱዋ ቢታፐነ ዮሴፎ ዛራቱዋ ጋድያፐ ግዱዋን ደኤዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Koyro saamay Biiniyaama zeretsaa unttunttu yaran yaran gakkeedda. Unttuntta gakkeedda biittay Yihudaa zaratuwaa biittaappenne Yooseefo zaratuwaa gadiyaappe gidduwaan de'eedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Koyro gishay Biniyaame qommota istta zarkken zarkken gakkides. Saaman istta gakkida biittay dizasoy Yuhuda zareta biittafenne Yooseefe zareta biittafe giddon gidishin hayssafe kaallizayssa; |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኮይሮ ጊሻይ ቢኒያሜ ቆሞታ ኢስታ ዛርኬን ዛርኬን ጋኪዴስ። ሳማን ኢስታ ጋኪዳ ቢታይ ዲዛሶይ ዩሁዳ ዛሬታ ቢታፌኔ ዮሴፌ ዛሬታ ቢታፌ ጊዶን ጊዲሺን ሃይሳፌ ካሊዛይሳ፤ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኮይሮ ሳማይ ብንያመ ኮቻ ኤንታ ኮቻን ኮቻን ጋክስ። ኤንታ ጋክዳ ቢታይ ይሁዳፐነ ዮሰፋ ኮቻፈ ግዶን ደኤስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Koyro saamay Biniyaame kochaa enta kochan kochan gakis. Enta gakida biittay Yihudapenne Yoosefa kochaafe giddon de7ees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ለብንያም ነገድ የሆነው የመጀመሪያው ዕጣ በየጐሣ በየጐሣው ወጣ። በዕጣ የደረሳቸውም ምድር የሚገኘው በይሁዳና በዮሴፍ ነገዶች ርስት መካከል ሲሆን እንደሚከተለው ነው፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የብንያም ነገድ የርስት ድርሻ በየወገናቸው ወጣ፤ ለእነርሱም የተመደበላቸው ርስት የሚገኘው በይሁዳና በዮሴፍ ነገዶች መካከል ነበር፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቲ ዕፃ ንነገድ ብንያም ከከም ዓሌቶም በፅሖም። እቲ ብዕፃ ዝበፅሖም ርስቲ ኸዓ ኣብ መንጎ ደቂ ይሁዳን ደቂ ዮሴፍን ነበረ፦ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንንገድ ደቂ ብንያም ከከም ዓሌቶን ዕጭ ወጸሎም። ዶብ ዕጮም ከአ ኣብ መንጎ ደቂ ይሁዳን ደቂ ዮሴፍን ወጸሎም። |