Joshua 17:9 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቲ መስመር ገምገም ባሕሪ ድማ ናብቲ ብደቡብ እቲ ርባ ናብ ርባ ቃና ይወርድ። እዘን ከተማታት ኤፍሬም ካብ ከተማታት ምናሴ እየን፤ ገምገም ምናሴ ድማ ብሰሜን ሸነኽ እቲ ርባ ነበረ፣ መውጽኢታቱ ድማ ኣብ ጥቓ ባሕሪ ነበረ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ድን​በ​ራ​ቸ​ውም በደ​ቡብ በኩል ወዳ​ለው ወደ ቃራና ሸለ​ቆና ወደ ኢያ​ሪ​ያል ሸለቆ ይወ​ር​ዳል፤ የኤ​ፍ​ሬም ዕጣ የሆ​ነው ጤሬ​ሜ​ን​ቶስ የሚ​ባ​ለው ዛፍም በም​ናሴ ከተ​ሞች መካ​ከል አለ፤ የም​ና​ሴም ድን​በር በሰ​ሜን በኩል ወደ ወንዙ ይወ​ር​ዳል፤ መው​ጫ​ውም በባ​ሕሩ አጠ​ገብ ነበረ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ድንበሩም ወደ ቃና ወንዝ ከወንዙ በደቡብ ወገን ወረደ፤ በምናሴም ከተሞች መካከል የነበሩት እነዚህ ከተሞች ለኤፍሬም ሆኑ፤ የምናሴም ድንበር በወንዙ በኩል በሰሜን ወገን ነበረ፥ መውጫውም በባሕሩ አጠገብ ነበረ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ድንበሩም ወደ ቃና ወንዝ ወረደ፤ በምናሴም ከተሞች መካከል ከወንዙ በደቡብ በኩል የሚገኙት እነዚህ ከተሞች ለኤፍሬም ሆኑ፤ የምናሴም ድንበር በወንዙ በኩል በሰሜን ወገን ነበረ፥ መጨረሻውም በባሕሩ አጠገብ ነበረ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ቃይ ሄ ዛዋይ ሄዋፐ ደንድ ቢደ፥ ቃና ሻፋን ዛዋቴ። ምናሰ ካታማቱዋ ግዱዋን ኤፍሬማሳ ግድያ ካታማቱካ ደኢኖ፤ ሽን ምናሰ ዛዋይ ቃና ሻፋፐ ሁጲሳ ባጋ ግዲደ፥ ቢደ ሜድትራንያ አባን ዛዋቴ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) K'ay he zaway hewaappe denddi biide, K'aana Shaafaan zawatee. Minaase katamatuwaa gidduwaan Efireemassa gidiyaa katamatuukka de'iino; shin Minaase zaway K'aana Shaafaappe huup'issa bagga gidiide, biide Meeditiraaniyaa Abban zawatee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessafe kaallidi iza zaway biidi Qaana shaafaan gelees. Minaase katamata giddon Efreeme katamatikka deettes; Gido attiin Minaase zaway Qaana shaafappe pudeha baggara biidi Mediteraane abban gelees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳፌ ካሊዲ ኢዛ ዛዋይ ቢዲ ቃና ሻፋን ጌሌስ። ሚናሴ ካታማታ ጊዶን ኤፍሬሜ ካታማቲካ ዴቴስ፤ ጊዶ ኣቲን ሚናሴ ዛዋይ ቃና ሻፋፔ ፑዴሃ ባጋራ ቢዲ ሜዲቴራኔ ኣባን ጌሌስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ቃስ ሄ ዛዋይ ያፐ ብድ፥ ቃና ሻፋን ዛዋቴስ። ምናሰ ካታማታ ግዶን ኤፍሬማ ካታማትካ ደኦሶና። ሽን ምናሰ ዛዋይ ቃና ሻፋፐ ፑደሀ ባጋራ ብድ መደትራነ አባን ኤቄስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Qassi he zaway yaape bidi, Qaana shaafan zawatees. Minaase katamata giddon Efreema katamatika de7oosona. Shin Minaase zaway Qaana shaafape pudeha baggara bidi Medetiraane abban eqees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከዚያም በመቀጠል ድንበሩ በደቡብ በኩል ወደ ቃና ወንዝ ይደርሳል። በምናሴ ከተሞችም መካከል የኤፍሬም ከተሞች ነበሩ፤ ያም ሆኖ የምናሴ ድንበር የወንዙ ሰሜናዊ ክፍል ሲሆን፣ እስከ ባሕሩ ይዘልቃል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ድንበሩም ከዚያ ተነሥቶ እስከ ቃና ወንዝ ይደርሳል፤ ከወንዙ በስተ ደቡብ የሚገኙት ከተሞች ምንም እንኳ በምናሴ ግዛት ክልል ውስጥ ቢሆኑ የኤፍሬም ይዞታዎች ነበሩ፤ የምናሴ ድንበር በሰሜን በኩል ከወንዙ እየተዋሰነ መጨረሻው የሜድትራኒያን ባሕር ነበር፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቲ ወሰን ከዓ ናብ ሩባ ቓና ብደቡብ እቲ ሩባ ይወርድ። እዘን ከተማታት እዚኣተን፥ ኣብ ማእኸል ከተማታት ምናሴኳ እንተ ሃለዋ፥ ትሕዝቶ ኤፍሬም ኮና። ወሰን ምናሴ ድማ ብሰሜን እቲ ሩባ ኣቢሉ ናብ ማእኸል ባሕሪ ይበፅሕ።
Amharic Tigrinya 2011 እቲ ዶብ ከአ ናብ ርባቃና ብደቡብ እቲ ርባ ይወርድ። እዘን ከተማታት እዚኤን፡ ኣብ ማእከል ከተማታት ምናሴ ኽንሰን፡ ንኤፍሬም ኮና። ዶብ ምናሴ ድማ ብሰሜን እቲ ርባ እዩ፡ ናብ ባሕሪ ኣቢሉ ኸአ ይወጽእ።