Joshua 17:8 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ምናሴ ድማ ምድሪ ታፑዋ ነበራ፣ ኣብ ዶብ ምናሴ እትርከብ ታፑዋ ግና ናይ ደቂ ኤፍሬም እያ ነይራ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የጣ​ፌት ምድር ለም​ናሴ ነበረ፤ ጣፌት ግን በኤ​ፍ​ሬም ልጆ​ችና በም​ናሴ ልጆች አው​ራጃ ያለ ነው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የታጱዋ ምድር ለምናሴ ነበረ፤ በምናሴ ዳርቻ ያለው ታጱዋ ግን ለኤፍሬም ልጆች ሆነ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የታጱዋ ምድር ለምናሴ ነበረ፤ በምናሴ ዳርቻ ያለው ታጱዋ ግን ለኤፍሬም ልጆች ሆነ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ታፑሀ ቢታይ ምናሰሳ፤ ሽን ምናሰ ዛዋን ደእያ ታፑሀ ካታማይ ባረ ሁጲያዉ ኤፍሬማ ዛራቱዋሳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Taappuha biittay Minaasessa; shin Minaase zawaan de'iyaa Taappuha katamay bare huup'iyaw Efireema zaratuwaassa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Taaphphuhe biittay Minaasessa; gido attiin Minaase zawan diza Taaphphuhe katamaya kase Efreeme zaretassa.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ታጱሄ ቢታይ ሚናሴሳ፤ ጊዶ ኣቲን ሚናሴ ዛዋን ዲዛ ታጱሄ ካታማያ ካሴ ኤፍሬሜ ዛሬታሳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ታፑሀ ቢታይ ምናሰ ኮቻሳ፥ ሽን ምናሰ ዛዋን ደእያ ታፑሀ ካታማይ ኤፍሬማ ኮቻሳ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Tapuha biittay Minaase kochaasa, shin Minaase zawan de7iya Tapuha katamay Efreema kochaasa.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የታጱዋ ምድር የምናሴ ይዞታ ነበር፤ ይሁን እንጂ በድንበሩ ላይ የምትገኘው የታጱዋ ከተማ የኤፍሬም ዘሮች ይዞታ ነበረች።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በታፑሐ ዙሪያ የሚገኘውም ምድር ለምናሴ ተሰጠ፤ በድንበር ላይ የምትገኘው ትንሽዋ የታፑሐ ከተማ ግን የኤፍሬም ዘሮች ይዞታ ነበረች።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ምድሪ ታጱዋ ንምናሴ ኾነት፤ እታ ኣብ ወሰን ምናሴ ዘላ ኸተማ ታጱዋ ግና ንደቂ ኤፍሬም ኮነት።
Amharic Tigrinya 2011 ምድሪ ታጱኣ ንምናሴ ኾነት፡ እታ ኣብ ዶብ ምናሴ ዘላ ታጷኣ ግና ንደቂ ኤፍሬም ኮነት።