Joshua 17:6 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣዋልድ ምናሴ ኣብ መንጎ ደቁ ርስቲ ነበራ፣ እቶም ዝተረፉ ደቂ ምናሴ ድማ ምድሪ ጊልዓድ ነበሮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የምናሴ ሴቶች ልጆች በወንድሞቻቸው መካከል ርስት ተቀብለዋልና፤ የገለዓድም ምድር ለቀሩት ለምናሴ ልጆች ሆኖአልና። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የምናሴ ሴቶች ልጆች በወንዶች ልጆች መካከል ርስት ተቀብለዋልና፤ የገለዓድም ምድር ለቀሩት ለምናሴ ልጆች ሆኖአልና። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የምናሴ ሴቶች ልጆች በወንዶች ልጆች መካከል ርስት ስለወረሱ፤ የገለዓድም ምድር ለቀሩት ለምናሴ ልጆች ስለሆነ ነው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | አያዉ ጎፐ፥ ምናሰ ዛራቱዋፐ ማጫ ናናይካ አቱማ ናናቱዋና እትፐ ሻክ አኬድኖ። ጋላኣደ ጋዲ አቴዳ ምናሰ ያራቱዋሳ ግዴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Ayaw gooppe, Minaase zaratuwaappe mac'c'a naanaykka attuma naanatuwaanna ittippe shaakki akkeeddino. Gala'aade gadii atteeda Minaase yaratuwaassa gideedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Minaase zaretappe macca naytikka attuma naytara issife biittaa gishetti ekkida gishshas Gala7aade biittay attida Minaase zaretas gidides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሚናሴ ዛሬታፔ ማጫ ናይቲካ ኣቱማ ናይታራ ኢሲፌ ቢታ ጊሼቲ ኤኪዳ ጊሻስ ጋላኣዴ ቢታይ ኣቲዳ ሚናሴ ዛሬታስ ጊዲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳ ግሾ፥ ምናሰ ኮቻፈ ማጫ ናይት አደ ናይታራ እስፈ ላታ ቢታ ሻከትዶሶና። ጋላዳ ቢታይ አትዳ ምናሰ ኮቻስ ግድስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gisho, Minaase kochaafe macca nayti adde naytara issife laata biitta shaaketidosona. Galada biittay attida Minaase kochaas gidis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የምናሴ ነገድ ሴት ልጆች ከወንዶቹ ጋር ርስት ተካፍለዋልና። የገለዓድ ምድር ግን ለቀሩት የምናሴ ዘሮች ተሰጠ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሴቶች ዘሮቹ እንደ ወንዶች ዘሮቹ የርስት ድርሻ ስለ ተቀበሉ የገለዓድም ምድር ለቀሩት ለምናሴ ዘሮች ተሰጠ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እተን ኣዋልድ ምናሴ ኣብ ማእከል እቶም ደቁ ርስቲ ስለ ዝወረሳ፡ ንምናሴ ብዘይ እታ ኣብ ስግር ዮርዳኖስ ዘላ ምድሪ ጊልዓድን ባሳንን፡ ዓሰርተ ዕጭ ወደቐሉ። ምድሪ ጊልዓድ ከአ ነቶም ዝተረፉ ደቂ ምናሴ ኽነት። |