Joshua 17:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ነቶም ካልኦት ደቂ ምናሴ እውን ከከም ዓሌቶም ብዙሓት ነበሩ። ንደቂ ኣቢኤዘርን ንደቂ ሄሌቅን ንደቂ ኣስሪኤልን ንደቂ ሴኬምን ንደቂ ሄፈርን ንደቂ ሰሚዳን፡ እዚኣቶም ደቂ ምናሴ ወዲ ዮሴፍ ከም ናቶም እዮም። ስድራቤታት።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ዕጣ​ውም ለቀ​ሩት ለም​ናሴ ልጆች በየ​ወ​ገ​ኖ​ቻ​ቸው፥ ለኢ​ያ​ዜር ልጆች፥ ለቄ​ሌዝ ልጆች፥ ለኢ​የ​ዚ​ኤል ልጆች፥ ለሴ​ኬም ልጆች፥ ለሱ​ማ​ሪም ልጆች፥ ለኦ​ፌር ልጆች ሆነ፤ ወን​ዶቹ በየ​ወ​ገ​ኖ​ቻ​ቸው እነ​ዚህ ናቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ዕጣውም ለቀሩት ለምናሴ ልጆች በየወገኖቻቸው፥ ለአቢዔዝር ልጆች፥ ለኬሌግ ልጆች፥ ለአሥሪኤል ልጆች፥ ለሴኬም ልጆች፥ ለኦፌር ልጆች፥ ለሸሚዳ ልጆች ሆነ፤ የዮሴፍ ልጅ የምናሴ ወንዶች ልጆች በየወገኖቻቸው እነዚህ ናቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ዕጣውም ለቀሩት ለምናሴ ልጆች በየወገኖቻቸው፥ ለአቢዔዝር ልጆች፥ ለኬሌግ ልጆች፥ ለዐሥርኤል ልጆች፥ ለሴኬም ልጆች፥ ለኦፌር ልጆች፥ ለሸሚዳ ልጆች ሆነ፤ የዮሴፍ ልጅ የምናሴ ወንዶች ልጆች በየወገኖቻቸው እነዚህ ናቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ዮርዳኖሳ ሻፋፐ አዋይ ዉልያ ባጋና ደእያ ቢታይ የንኩዋ አቴዳ ምናሰ አሳዉ እመቴዳ፤ ሄ ያራቱካ አብኤዘራ፥ ሄሌቃ፥ አስርኤላ፥ ሸኬማ፥ ሄፌራነ ሻምዳአ። ዮሴፎ ናኣ ምናሰ ያራ ግድያ አቱማዋንቱ ሀዋንታ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Yorddaanoosa Shaafaappe away wulliyaa baggana de'iyaa biittay yenkkuwaa atteeda Minaase asaw imetteedda; he yaratuukka Abi'eezera, Heleek'a, Asiri'eela, Shekeema, Hefeeranne Shamidaa'a. Yooseefo na'aa Minaase yara gidiyaa attumawanttu hawantta.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessa gishshas he biittazi hankko attida Minaase zaretas Abi7eezeres, Heleeqes, Asira7eeles, Seekeemes, Hefeeres, Shamidas imettides; Yooseefe naa Minaase zarkke gidida attumati hayssafe kaalli dizayta.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳ ጊሻስ ሄ ቢታዚ ሃንኮ ኣቲዳ ሚናሴ ዛሬታስ ኣቢኤዜሬስ፥ ሄሌቄስ፥ ኣሲራኤሌስ፥ ሴኬሜስ፥ ሄፌሬስ፥ ሻሚዳስ ኢሜቲዴስ፤ ዮሴፌ ና ሚናሴ ዛርኬ ጊዲዳ ኣቱማቲ ሃይሳፌ ካሊ ዲዛይታ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ዮርዳኖሰ ሻፋፐ ዉሎሀ ባጋራ ደእያ ቢታይ ሀንኮ አትዳ ምናሰ ኮቻስ፥ አብኤዘራስ፥ ሄለቃስ፥ አስርኤላስ፥ ሴከማስ፥ ሄፌራስነ ሻምዳአስ እመትስ። ሀይሳቲ ዮሰፋ ናኣ ምናሰ ኮቻታ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Yordaanose shaafape wuloha baggara de7iya biittay hanko attida Minaase kochaas, Abi7ezeras, Heleqas, Asir7eelas, Seekemas, Hefeerasinne Shamida7as imetis. Haysati Yoosefa na7aa Minaase kochata.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ስለዚህ ይህ ርስት ለተቀሩት የምናሴ ዘሮች ማለትም ለአቢዔዝር፣ ለኬሌግ፣ ለአሥሪኤል፣ ለሴኬም፣ ለኦፌር፣ ለሸሚዳ ጐሣዎች የተሰጠ ነው፤ እነዚህ በየጐሣዎቻቸው የዮሴፍ ልጅ የምናሴ ሌሎች ወንዶች ዝርያዎች ናቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከዮርዳኖስ በስተ ምዕራብ ያለው ምድር ለቀሩት ለምናሴ ልጆች በየወገናቸው ተሰጠ፤ እነርሱም አቢዔዜር፥ ሔሌቅ፥ አሥሪኤል፥ ሼኬም፥ ሔፌርና ሸሚዳዕ የተባሉት ናቸው፤ የዮሴፍ ልጅ የምናሴ ዘሮች በየወገናቸው የሚከተሉት ናቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ነቶም ዝተረፉ ደቂ ምናሴ ድማ ኸከም ዓሌቶም ዕፃ በፅሖም፤ ንደቂ ኣቢዔዝርን ንደቂ ኬሌግን ንደቂ ኣስሪኤልን ንደቂ ሴኬምን ንደቂ ኦፌርን ንደቂ ሸሚዳን፤ ኣወዳት ደቂ ምናሴ ወዲ ዮሴፍ፥ ከከም ዓሌቶም እዚኣቶም እዮም።
Amharic Tigrinya 2011 ነቶም ዝተረፉ ደቂ ማናሴ ድማ ከከም ዓሌቶም ዕጭ በጽሖም፡ ንደቂ ኣቢዔዘርን ንደቂ ሔለቅን ንደቂ እስራኤልን ንደቂ ሴኬምን ንደቂ ሔፈርን ንደቂ ሸሚዳን፡ ተባዕትዮ ደቂ ምናሴ ወዲ ዮሴፍ፡ ከከም ዓሌቶም እዚኣቶም እዮም።