Joshua 17:15 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እያሱ ድማ ከምዚ ኢሉ መለሰሎም፦ “ዓበይቲ ህዝቢ እንተ ዄንኩም፡ ደብረ ኤፍሬም ኣዝዩ ጸቢብኩም እንተ ዀይኑ፡ ናብ ጫካ ደይብኩም ኣብ ምድሪ ፈሪዛውያንን ግዙፋትን ቘረጹ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ኢያ​ሱም፥ “ብዙ ሕዝብ ከሆ​ና​ችሁ፥ ተራ​ራ​ማው የኤ​ፍ​ሬም ሀገ​ርም ከጠ​በ​ባ​ችሁ ወደ ዱር ወጥ​ታ​ችሁ መን​ጥ​ራ​ችሁ አቅ​ኑ​አት” አላ​ቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ኢያሱም። ብዙ ሕዝብስ ከሆንህ ተራራማውም የኤፍሬም አገር ጠብቦህ እንደ ሆነ ወደ ዱር ወጥተህ በፌርዛውያንና በራፋይም ምድር ለአንተ ስፍራ መንጥር አላቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ኢያሱም እንዲህ አላቸው፦ “ብዙ ሕዝብስ ከሆንህ ተራራማውም የኤፍሬም አገር ጠብቦህ እንደሆነ ወደ ዱር ወጥተህ በፌርዛውያንና በራፋይም ምድር ለአንተ ስፍራ መንጥር።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኢያሱ ኡንቱንታ፦ “ህንተንቱ ጮራ ግዶፐነ፥ ኤፍሬማ ገዚ ህንተንቶ ጉጾፐ፥ ፓርዘቱነ ራፋየቱ ደእያ ጋድያ ቢደ፥ ዎራ ህንተንቶ ቡተ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Iyyaasu unttuntta: «Hinttenttu c'ora giddooppene, Efireema gezzii hinttenttoo guus's'ooppe, Parzzetuunne Rafaayetu de'iyaa gadiyaa biide, wora hinttenttoo butsitte» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Iyaasoykka isttas, «Intte cora gidikko Efreeme gezzey Paarizetinne Erafaymeti diza biitta biidi wora inttes qeexite» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢያሶይካ ኢስታስ፥ «ኢንቴ ጮራ ጊዲኮ ኤፍሬሜ ጌዜይ ፓሪዜቲኔ ኤራፋይሜቲ ዲዛ ቢታ ቢዲ ዎራ ኢንቴስ ቄጺቴ» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እያሱይ ዛሪድ፥ “ህንተ ዳሮ ግድኮ፥ ደረይ ዳርያ ኤፍሬማ ቢታይ ህንተዉ ጉፅዳባ ግድኮ፥ ፓርዘትነ ራፋይመት ደእያ ቢታ ብድ ዎራ ቄፅተ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Iyyasuy zaaridi, “Hinte daro gidiko, derey dariya Efreema biittay hintew guuxidaba gidiko, Parzetinne Raafaymeti de7iya biitta bidi wora qeexite” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ኢያሱም መልሶ፣ “ቍጥራችሁ ይህን ያህል በዝቶ ኰረብታማው የኤፍሬም ምድር እስከዚህ የሚጠባችሁ ከሆነ፣ ወደ ፌሪዛውያንና ወደ ራፋይም ምድር ወጥታችሁ ደኑን ለራሳችሁ መንጥሩ” አላቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ኢያሱም መልሶ “ብዙዎች ከሆናችሁና ኮረብታማይቱ የኤፍሬም ምድር ትንሽ ከሆነችባችሁ፥ ፈሪዛውያንና ረፋያውያን ወደሚኖሩበት ምድር ሄዳችሁ ጫካውን መንጥሩ” አላቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኢያሱ ኸዓ “ብዙሕ ህዝቢ እንተ ዄንኩም እሞ ዀረብታታት ኤፍሬም እንተ ደኣ ፀቢቡኩም፤ ኣብ ምድሪ ፈሪዛውያንን ራፋይምን ናብ ዘሎ ዱር ደይቡሞ ኣብኡ ንኣኻትኩም ለቢድኩም ኣቕንዑ” በሎም።
Amharic Tigrinya 2011 እያሱ ኸአ፡ ብዙሕ ህዝቢ እንተ ኾንካ እሞ ከረን ኤፍሬም ኣንተ ደአ ጸበበካ፡ ኣብ ምድሪ ፈሪዛውያንን ረፋይምን ናብ ዘሎ ዱር ደይብ፡ ኣብኡ ኸአ ንኣኻ ልበድ፡ በሎም።