Joshua 17:14 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ደቂ ዮሴፍ ድማ ንእያሱ ተዛረቡ፦ “እግዚኣብሄር ክሳዕ ሕጂ ባሪኹኒ እዩ እሞ፡ ኣነ ዓብዪ ህዝቢ ስለ ዝዀንኩ፡ ስለምንታይ ሓደ ዕጫን ሓደ ግደን ጥራይ ክወርስ ዝሃብካኒ፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የዮ​ሴ​ፍም ልጆች ኢያ​ሱን፥ “እኛ ብዙ ሕዝብ ስን​ሆን እስከ አሁ​ንም እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ስለ ባረ​ከን ለምን አንድ ክፍል፥ አን​ድም ዕጣ ብቻ ርስት አድ​ር​ገህ ሰጠ​ኸን?” ብለው ወቀ​ሱት።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የዮሴፍ ልጆች ኢያሱን። እኔ ብዙ ሕዝብ ስለ ሆንሁ እስከ አሁንም እግዚአብሔር ስለ ባረከኝ ለምን አንድ ክፍል አንድም ዕጣ ብቻ ርስት አድርገህ ሰጠኸኝ? አሉት።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የዮሴፍ ልጆች ነገድ ኢያሱን እንዲህ አለው፦ “እኔ ብዙ ሕዝብ ስለ ሆንኩ እስከ አሁንም ጌታ ስለ ባረከኝ ለምን አንድ ድርሻ አንድም ዕጣ ብቻ ርስት አድርገህ ሰጠኸኝ?”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ዮሴፎ ዛራቱ ቢደ ኢያሳ፥ “ቢታ ላታ ግሹዋን ኑዉ አያዉ እት ሳማ ጻላላ እማድ? ኑን ፓይዱዋን ጮራ፤ አያዉ ጎፐ፥ መና ጎዳይ ኑና አንጄዳ” ያጌድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Yooseefo zaratuu biide Iyyaasa, «Biittaa laataa gishuwaan nuw ayaw itti saamaa s'alalaa immaad? Nuuni payduwaan c'ora; ayaw gooppe, Med'ina Goday nuuna anjjeedda» yaageeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Yooseefe zareti Iyaaso, «GODAY nuna anjjiin nuni qoodan cora gidishin laata biitta shaakon nuus ays issi gisha xalla immadii?» gida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዮሴፌ ዛሬቲ ኢያሶ፥ «ጎዳይ ኑና ኣንጂን ኑኒ ቆዳን ጮራ ጊዲሺን ላታ ቢታ ሻኮን ኑስ ኣይስ ኢሲ ጊሻ ጻላ ኢማዲ?» ጊዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ዮሰፋ ኮቻይ፥ “ጎዳይ ኑና አንጅድ፥ ዳርስስ፤ ያትን፥ አይስ እስ ሳማ ፃላላ ላታ ቢታ ኑስ እማዲ?” ያግድ እያሱ ኦይችዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Yoosefa kochay, “Goday nuna anjidi, darsis; yaatin, ayis issi saama xalaala laata biitta nuus immadii?” yaagidi Iyyasu oychidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የዮሴፍ ዘሮች ኢያሱን፣ “ቍጥራችን ብዙ ነው፤ እግዚአብሔርም አብዝቶ ባርኮናል፤ ታዲያ እንዴት ርስታችን አንድ ዕጣና አንድ ድርሻ ብቻ ሆነ?” አሉት።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የዮሴፍ ነገድ ወደ ኢያሱ ቀርበው “እግዚአብሔር ባርኮን ለበዛነው ለእኛ እንዴት አንድ ዕጣ ብቻ ሰጠኸን?” ብለው ጠየቁት።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ደቂ ዮሴፍ ድማ ንኢያሱ “ብዙሕ ህዝቢ ኽሳዕ እንኸውን እግዚኣብሄር ክሳዕ ክንድዙይ ባሪኹና እንተሎስ፥ ስለ ምንታይ ኢኻ ሓደ ዕፃን ሓደ ኽፍልን ጥራሕ ርስቲ ዝሃብካና?” በልዎ።
Amharic Tigrinya 2011 ደቂ ዮሴፍ ድማ ንእያሱ፡ ብዙሕ ህዝቢ ኽሳዕ ዝኸውን እግዚኣብሄር ክሳዕ ክንድዚ በሪኹኒ ኸሎስ፡ ስለምንታይ ኢኻ ሓደ ዕጭን ሓደ ኽፍልን ጥራይ ርስቲ ዝሀብካኒ፡ ኢሎም ተዛረብዎ።