Joshua 16:9 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እተን ንደቂ ኤፍሬም እተፈላለያ ከተማታት ድማ ኣብ ትሕቲ ርስቲ ደቂ ምናሴ፡ ኩለን ከተማታት ምስ ዓድታተን ነበራ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ይኸ​ውም በም​ናሴ ልጆች ርስት መካ​ከል ለኤ​ፍ​ሬም ልጆች ከተ​ለዩ ከተ​ሞች ጋር፥ ከተ​ሞች ሁሉ ከመ​ን​ደ​ሮ​ቻ​ቸው ጋር ነው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ይኸውም በምናሴ ልጆች ርስት መካከል ለኤፍሬም ልጆች ከተለዩ ከተሞች ጋር፥ ከተሞች ሁሉ ከመንደሮቻቸው ጋር፥ ነው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ይኸውም በምናሴ ልጆች ርስት መካከል ለኤፍሬም ልጆች ከተለዩ ከተሞች ጋር፥ እነዚህም ከተሞች ሁሉ ከመንደሮቻቸው ጋር ርስታቸው ነበሩ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዌ ምናሰ ዛራቱዋ ጋድያፐ ኤፍሬማ ዛረቶ እሜዳ ካታማቱዋነ ኡንቱንቱ ሞቱዋ ኡባ ጉጀናን ደእሺና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewe Minaase zaratuwaa gadiyaappe Efireema zaretoo immeedda katamatuwaanne unttunttu mootsatuwaa ubbaa gujjennan de'ishiina.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessi Minaase zareta biittafe Efreeme zaretas immida katamatanne istta gutata ubbaa gaththi oykkides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሲ ሚናሴ ዛሬታ ቢታፌ ኤፍሬሜ ዛሬታስ ኢሚዳ ካታማታኔ ኢስታ ጉታታ ኡባ ጋ ኦይኪዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄስ ምናሰ ኮቻ ላታ ግዶን ኤፍሬማ ኮቻስ እመትዳ ካታማታነ ኤንታ ጉታታ ኡባ ጉጄስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessi Minaase kochaa laata giddon Efreema kochaas imetida katamatanne enta gutata ubbaa gujees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ይህም በምናሴ ነገድ ርስት ውስጥ ለኤፍሬም ዘሮች የተመደቡትን ከተሞች በሙሉና መንደሮቻቸውን የሚያጠቃልል ነው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እርሱም በምናሴ ርስት ክልል ውስጥ ያሉትንና ለኤፍሬማውያን የተሰጡትን ከተሞችና መንደሮችንም ይጨምራል፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ብዘይ እዙይ ኣብ ማእኸል ርስቲ ደቂ ምናሴ እንተለዋ ንደቂ ኤፍሬም ዝተውሃባ ኸተማታት መምስ ቍሸታተንውን ይውስኽ።
Amharic Tigrinya 2011 ካብ ታጵኣ እቲ ዶብ ንምዕራብ ኣቢሉ ኽሳዕ ርባ ቅና ሓሊፉ ናብ ባሕሪ ይወጽእ። ምስተን ኣብ ማእከል ርስቲ ደቂ ምናሴ ዘለዋ ንደቂ ኤፍሬም እተፈልያ ኸተማታት፡ ኩለን ከተማታት ምስ ዓድታተን፡ ርስቲ ነገድ ደቂ ኤፍሬም ከከም ዓሌቶም እዚአተን እየን።