Joshua 16:6 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቲ መስመር ድማ ናብ ባሕሪ ናብ ሚግሜታ፡ ብሸነኽ ሰሜን ይውሕዝ። እቲ መስመር ድማ ናብ ምብራቕ ናብ ታናት-ሳይሎ ይኸይድ እሞ ብእኡ ኣቢሉ ብምብራቕ ናብ ጃኖሃ ይኸይድ፤ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ድንበሩም ወደ ምዕራብ ወደ አካስሞን በቴርማ ሰሜን ያልፋል፤ ወደ ምሥራቅም ወደ ቲናስና ሴላስ ይዞራል፥ ከምሥራቅም ወደ ኢያኖክ ያልፋል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ድንበሩም ወደ ምዕራብ ወደ ሚክምታት በሰሜን በኩል ወጣ፤ ድንበሩም ወደ ምሥራቅ ወደ ተአናትሴሎ ዞረ፥ ወደ ኢያኖክ በምሥራቅ በኩል አለፈ፥ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከዚያም ተነሥቶ ድንበሩ ወደ ባሕሩ በኩል ወጣ፤ በሰሜን በኩል ሚክምታት ይገኝ ነበር፤ ድንበሩም ወደ ምሥራቅ ወደ ተአናትሴሎ ዞረ፥ ወደ ኢያኖክ በምሥራቅ በኩል አለፈ፥ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ስሚደ ሜድትራንያ አባን ዛዋቴ። ቃይ ሁጲሳ ባጋና ደእያ ዛዋይ ምክማታታፐ አዋይ ዶልያ ባጋ ታአናት-ሺሎኮ ስሚደ፥ አዋይ ዶልያ ባጋና ደእያ ያኖሀ ጋኬ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | hewaappe simmiide Meeditiraaniyaa Abban zawatee. K'ay huup'issa baggana de'iyaa zaway Mikimataatappe away doliyaa bagga Taa'anaati-Shiilokko simmiide, away doliyaa baggana de'iyaa Yaanooha gakkee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Heeppe biidi wogga abbaan gelees. Qasse pudeha baggara diza zaway Mikimaataateppe arshey mokkizaso bagga Taanate-Shiilora mirqqetti simmidi, arshey mokkizaso baggara diza Yaanooke gakkees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄፔ ቢዲ ዎጋ ኣባን ጌሌስ። ቃሴ ፑዴሃ ባጋራ ዲዛ ዛዋይ ሚኪማታቴፔ ኣርሼይ ሞኪዛሶ ባጋ ታናቴ-ሺሎራ ሚርቄቲ ሲሚዲ፥ ኣርሼይ ሞኪዛሶ ባጋራ ዲዛ ያኖኬ ጋኬስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ያፐ ካንድ መደትራነ አባን ዛዋቴስ። ቃስ ፑደሀ ባጋራ ደእያ ዛዋይ ምክማታታ። ያፐ ዶሎሀ ባጋራ ደእያ ታናት-ሴሎኮ ምርቀትድ፥ ያኖሀ ጋኬስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Yaape kanthidi Medetiraane abban zawatees. Qassi pudeha baggara de7iya zaway Mikmaatata. Yaape doloha baggara de7iya Taanat-Seeloko mirqetidi, Yanoha gakees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እስከ ባሕሩ ይዘልቃል። በስተ ሰሜን ደግሞ ከሚክምታት ተነሥቶ በምሥራቅ በኩል ወደ ተአናት ሴሎ ይታጠፍና ከዚያ በማለፍ እስከ ኢያኖክ ምሥራቅ ይዘልቃል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚያም አልፎ እስከ ሜዲቴራኒያን ባሕር ይደርሳል፤ ሰሜናዊ ድንበራቸውም ሚክመታት ነው፤ ከዚያም ተነሥቶ ወደ ታአናት ሺሎ ታጥፎ በምሥራቅ በኩል በማለፍ ወደ ያኖሐ ይሄዳል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቲ ወሰን ብወገን ምዕራብ ከዓ ንሰሜን ሚክምታት ይበፅሕ፤ እቲ ወሰን ድማ ንምብራቕ ኣቢሉ ናብ ተኣናትሴሎ ዘይሩ ናብ ምብራቕ ኢያኖክ ይሓልፍ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቲ ዶብ ብወገን ምዕራብ ከአ ንሰሜን ሚክመታት ይወጽእ፡ እቲ ዶብ ድማ ንምብራቕ ኣቢሉ ናብ ታኣናትሺሎ ዘይሩ ናብ ምብራቕ ያኖእ ይሐልፍ። |