Joshua 16:5 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ዶብ ደቂ ኤፍሬም ድማ ከከም ዓሌቶም ከምዚ ነበረ፡ ዶብ ርስቶም ብሸነኽ ምብራቕ ኣታሮታዳር፡ ክሳዕ ኣብ ላዕሊ ቤት-ሆሮን እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የኤፍሬምም ልጆች ድንበር በየወገኖቻቸው እንደዚህ ነበረ፤ የርስታቸው ድንበር ከአጣሮትና፥ ከኤሮሕ ምሥራቅ ከጋዛራ እስከ ላይኛው ቤቶሮን ድረስ ነበረ፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የኤፍሬምም ልጆች ድንበር በየወገኖቻቸው እንደዚህ ነበረ፤ በምሥራቅ በኩል የርስታቸው ድንበር አጣሮትአዳር እስከ ላይኛው ቤትሖሮን ድረስ ነበረ፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የኤፍሬምም ልጆች ድንበር በየወገኖቻቸው እንደዚህ ነበረ፤ በምሥራቅ በኩል የርስታቸው ድንበር አጣሮትአዳር እስከ ላይኛው ቤትሖሮን ድረስ ነበረ፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኤፍሬማ ዘረ ኡንቱንቱ ያራን ያራን ጋኬዳ ቢታይ ሀዋ፤ ኡንቱንታ ጋኬዳ ጋድያ ዛዋይ አዋይ ዶልያ ባጋና ደእያ አጻሮት-አዳራፐ ደንዲደ፥ ቆሙዋ ቤት-ሆሮና አ፤ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Efireema zeretsaa unttunttu yaran yaran gakkeedda biittay hawaa; unttuntta gakkeedda gadiyaa zaway away doliyaa baggana de'iyaa As'aarooti-Addaarappe denddiide, k'ommuwaa Beeti-Horoona aad'd'ee; |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Efreeme zareta istta zarkken zarkken gakkida biittay hayssafe kaallizayssa; istta zaway arshey mokkiza baggara diza Axaroote-Adaareppe biidi ganna Beeti-Horoone gakkees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኤፍሬሜ ዛሬታ ኢስታ ዛርኬን ዛርኬን ጋኪዳ ቢታይ ሃይሳፌ ካሊዛይሳ፤ ኢስታ ዛዋይ ኣርሼይ ሞኪዛ ባጋራ ዲዛ ኣጻሮቴ-ኣዳሬፔ ቢዲ ጋና ቤቲ-ሆሮኔ ጋኬስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኤፍሬማ ኮቻ ኤንታ ኮቻን ኮቻን ጋክዳ ቢታይ ሀይሳ፤ ኤንታ ዛዋይ ዶሎሀ ባጋራ ደእያ አፃሮት-አዳረፐ ብድ፥ ቆሞ ባጋ ቤት-ሆሮና ከዬስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Efreema kochaa enta kochan kochan gakida biittay haysa; enta zaway doloha baggara de7iya Axaroot-Adaarepe bidi, qommo bagga Beet-Horona keyees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ለኤፍሬም ወገን በየጐሣ በየጐሣቸው የተሰጣቸው ድርሻ ይህ ነው፤ ድንበሩ በምሥራቅ በኩል ከአጣሮት አዳር ተነሥቶ እስከ ላይኛው ቤትሖሮን ይወጣና፣ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የኤፍሬም ነገድ የርስት ድርሻ በየወገናቸው ይህ ነው፤ ድንበራቸው ከዐጣሮትአዳር በምሥራቅ በኩል ወደ ላይኛው ቤትሖሮን ይወጣል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ወሰን ደቂ ኤፍሬም ከከም ዓሌቶም እዙይ እዩ፦ ወሰን ርስቶም ብምብራቕ ኣጣሮትኣዳር ክሳዕ ላዕለዋይ ቤትሖሮን እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ዶብ ደቂ ኤፍሬም ከከም ዓሌቶም እዚ እዩ፡ ዶብ ርስቶም ብምብራቕ ዓጣሮትኣዳር ክሳዕ ላዕላይ ቤትሖሮን እዩ። |