Joshua 15:6 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቲ ዶብ ድማ ናብ ቤት-ሆግላ ይድይብ፡ ብሰሜን ድማ ካብ ቤት-ሓራባ ይሓልፍ። እቲ መስመር ድማ ናብ እምኒ ቦሃን ወዲ ሮቤል ይድይብ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከዚ​ያም ድን​በ​ራ​ቸው ወደ ቤተ ገለ​ዓም ይወ​ጣል፤ በቤ​ት​ዓ​ረባ በሰ​ሜን በኩል ያል​ፋል፤ ድን​በ​ራ​ቸ​ውም ወደ ሮቤል ልጅ ወደ ሊቶን ቢዮን ይወ​ጣል፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከዚያም ድንበሩ ወደ ቤትሖግላ ወጣ፥ በቤትዓረባ በሰሜን በኩል አለፈ፥ ወደ ሮቤልም ልጅ ወደ ቦሀን ድንጋይ ወጣ፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከዚያም ድንበሩ ወደ ቤትሖግላ ወጣ፥ በቤትዓረባ በሰሜን በኩል አለፈ፥ ወደ ሮቤልም ልጅ ወደ ቦሀን ድንጋይ ወጣ፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ፑደ ቤት-ሆግላ ከሲደ፥ ቤት-አራብያ ዛንጋራፐ ሁጲሳና አደ፥ ሮቤላ ናኣ ቦሃና ሹቻን ዛዋቴ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) pude Beeti-Hoogila kesiide, Beeti-Arabiyaa Zanggaaraappe huup'issana aad'd'iidde, Roobeela na'aa Bohaana shuchchaan zawatee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) pude Beeti-Hoogile kezidi Yordaanoose shoobbafe ganna baggara kanththidi Oroobeele naa Bohaane shuchchaan zawatees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ፑዴ ቤቲ-ሆጊሌ ኬዚዲ ዮርዳኖሴ ሾባፌ ጋና ባጋራ ካንዲ ኦሮቤሌ ና ቦሃኔ ሹቻን ዛዋቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ቤት-ሆግላ ከዬስ። ያፐ ቤት-አራባ ባጋራ ካንድ፥ ሮቤላ ናኣ ቦሃና ቆፍሶ ሹቻን ዛዋቴስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Beet-Hogila keyees. Yaape Beet-Araba baggara kanthidi, Robeela na7aa Bohaana qofiso shuchan zawatees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሽቅብ ወደ ቤትሖግላ ይወጣል፤ ከዚያም በሰሜናዊው ቤትዓረባ በኩል አድርጎ የሮቤል ልጅ የቦሀን ድንጋይ እስካለበት ይደርሳል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እስከ ቤትሆግላ ይወጣል፤ ከዚያም በሰሜን በዮርዳኖስ ሸለቆ በኩል አልፎ የሮቤል ልጅ ወደ ሆነው ወደ ቦሐን መታሰቢያ ድንጋይ ድረስ ይወጣል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቲ ወሰን ከዓ ንቤት ሖግላ ይድይብ እሞ ብሰሜን ቤት ዓረባ ይሓልፍ፥ እቲ ወሰን ድማ ናብ እምኒ ቦሃን ወዲ ሮቤል ይድይብ።
Amharic Tigrinya 2011 እታ ዶብ ከአ ንቤትሖግላ ይድይብ እሞ ብሰሜን ቤትዓራባ ይሐልፍ፡ እቲ ዶብ ድማ ናብ እምኒ ቦሃን ወዲ ሮቤል ይድይብ።