Joshua 15:3 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብሸነኽ ደቡብ ናብ ማኣለሓክራቢም ወጺኣ ናብ ሲን ሓለፈት፡ ብሸነኽ ደቡብ ድማ ናብ ቃዴስ ባርነያ ደየበት፡ ናብ ሔጽሮን ሓሊፋ ድማ ናብ ኣዳር ደይባ ናብ ቃርቃኣ ኮምፓስ ኣምጽአት።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከዚ​ያም በአ​ቅ​ረ​ቢን ዐቀ​በት ፊት ይሄ​ዳል፤ ወደ ጺንም ይወ​ጣል፤ በቃ​ዴስ በርኔ ወደ ደቡብ በኩል ይወ​ጣል፤ በአ​ስ​ሮ​ንም በኩል ያል​ፋል፤ ወደ ሰራ​ዳም ይወ​ጣል፥ ወደ ቃዴስ ምዕ​ራ​ብም ይዞ​ራል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከዚያም በአቅረቢም ዐቀበት በደቡብ በኩል ወጣ፥ ወደ ጺንም አለፈ፥ በቃዴስ በርኔ ወደ ደቡብ በኩል ወጣ፥ በሐጽሮንም በኩል አለፈ፥ ወደ አዳርም ወጣ፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከዚያም በአቅረቢም ዐቀበት በደቡብ በኩል ወጣ፥ ወደ ጺንም አለፈ፥ በቃዴስ በርኔ ወደ ደቡብ በኩል ወጣ፥ በሐጽሮንም በኩል አለፈ፥ ወደ አዳርም ወጣ፥ ወደ ቀርቃ ዞረ፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አክራቢማ ፕኑዋ አደ፥ ጽና ባዙዋና ቢደ፥ ቃዴሳ-ባርነ ገድሳ ጋኬ። ቃይ ሄዋፐ ሻክ ቢደ፥ ሄጽሮናና አደ፥ ፑደ አዳራ ጋኪደ፥ ቃርቃኮ ስሜ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Akirabiima Pinuwaa aad'd'iidde, S'ina Bazzuwaana biide, K'aadeesa-Barnne gedissa gakkee. K'ay hewaappe shaakki biide, Hes'iroonaana aad'd'iidde, pude Adaara gakkiide, K'ark'k'akko simmee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Akirabime purdera kanththidi, Xiine bazzora biidi Qaadeese Barine dugeha bagga gakkees. Qasse hessafe Hexiroomera kanththi pude Adaare gakkidi Qarqqaako simmees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኣኪራቢሜ ፑርዴራ ካንዲ፥ ጺኔ ባዞራ ቢዲ ቃዴሴ ባሪኔ ዱጌሃ ባጋ ጋኬስ። ቃሴ ሄሳፌ ሄጺሮሜራ ካን ፑዴ ኣዳሬ ጋኪዲ ቃርቃኮ ሲሜስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አክራብማ ፕኑዋ ካንድ፥ ፂነፐ ብድ፥ ቃደስ-ባርነስ ዱገሀ ባጋ ጋኬስ። ቃስ ሄፅሮና ካንድ፥ አዳረ ከይድ፥ ቃርቃኮ ስሜስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Akraabima Pinuwa kanthidi, Xiinepe bidi, Qaades-Barnes dugeha bagga gakees. Qassi Hexroona kanthidi, Adaare keydi, Qarqako simmees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከዚያም የአቅረቢምን መተላለፊያ በማቋረጥ በጺን በኩል እስከ ቃዴስ በርኔ ደቡባዊ ክፍል ይደርሳል፤ ደግሞም ሐጽሮንን ዐልፎ ወደ አዳር ይወጣና ወደ ቀርቃ ይታጠፋል፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ወደ ደቡብ አቅጣጫ ከዐቅራቢም መተላለፊያ እስከ ጺን ይደርሳል፤ በቃዴስ በርኔ ደቡብም በኩል ሔጽሮንን አልፎ ወደ አዳር ከፍ ይልና ወደ ቃርቃ አቅጣጫ ይታጠፋል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንዓቐብ መተሓላለፊ ኣቅራቢም ናብ ደቡቡ ወፂኡ፥ ንሲን ሓሊፉ፥ ንቃዴስ በርኔ ብደቡባ ደዪቡ፥ ንሔፅሮን ሓሊፉ ድማ ንኣዳር ይድይብ፤ ናብ ቃርቃ ኸዓ ይዘውር።
Amharic Tigrinya 2011 ንዓቐበት ዓቅራቢም ናብ ደቡብ ወጺኡ፡ ንሲን ከአ ሓሊፉ፡ ንቃዴስባርኔዓ ብደቡብ ደዩቡ፡ ንሓጽሮን ሓለፉ ድማ ንኣዳር ይድይብ ናብ ቃርቃዕ ኣቢሉ ኸአ ይዘውር።