Joshua 15:19 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንሱ ድማ፡ በረኸት ሃበኒ፡ ኢሉ መለሰ። ምኽንያቱ ደቡባዊት ሃገር ሂብካኒ፤ ፈልፋሊ ማይ እውን ሃበኒ። ነቲ ላዕለዋይ ዓይኒ ማይን ታሕተዋይ ዓይኒ ማይን ድማ ሃባ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እር​ስ​ዋም፥ “በረ​ከ​ትን ስጠኝ፤ በደ​ቡብ በኩል ያለ​ውን ምድር ሰጥ​ተ​ኸ​ኛ​ልና አሁን ደግሞ የው​ኃ​ውን ምን​ጭ ስ​ጠኝ” አለ​ችው። እር​ሱም የላ​ይ​ኛ​ው​ንና የታ​ች​ኛ​ውን ምንጭ ሰጣት።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ካሌብም። ምን ፈለግሽ? አላት። እርስዋም። በረከትን ስጠኝ፤ በደቡብ በኩል ያለውን ምድር ሰጥተኸኛልና አሁን ደግሞ የውኃውን ምንጭ ስጠኝ አለችው። እርሱም የላይኛውንና የታችኛውን ምንጭ ሰጣት።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እርሷም እንዲህ አለችው፦ “በረከትን ስጠኝ፤ በደቡብም በኩል ያለውን ምድር ሰጥተኸኛልና አሁን ደግሞ የውኃውን ምንጭ ስጠኝ።” እርሱም የላይኛውንና የታችኛውን ምንጭ ሰጣት።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እዛ፥ “ታዉ ዎይቱዋ እማ። ኔን ካሰ ታዉ ነጌበን እሜዳ ቢታይ ግዴዳ ድራዉ፥ ሃ ፑልቶቱዋ ታዉ እማርኪ” ያጋዱ። ካሌብ እዝዉ ክል ፑልቱዋካ ህርክ ፑልቱዋካ እሜዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Iza, «Taw woytuwaa imma. Neeni kase taw Negeeben immeedda biittay gideedda diraw, haatsaa pulttotuwaa taw immaarikkii» yaagaaddu. Kaaleebi iziw killi pulttuwaakka hirkki pulttuwaakka immeedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Izakka zaarada, «Taas lo7o ooththarkkii! Neni kase taas Negeben gade immidayssaththo ha7ikka pultto haaththara diza gade taas imma» gadus. Histtiin Kaalebey izis puderanne dugera diza pultto immides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዛካ ዛራዳ፥ «ታስ ሎኦ ኦርኪ! ኔኒ ካሴ ታስ ኔጌቤን ጋዴ ኢሚዳይሳ ሃኢካ ፑልቶ ሃራ ዲዛ ጋዴ ታስ ኢማ» ጋዱስ። ሂስቲን ካሌቤይ ኢዚስ ፑዴራኔ ዱጌራ ዲዛ ፑልቶ ኢሚዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እያ ዛራዳ፥ “ነ ካሰ ታዉ ዎይትዳ ቢታይ መላ ቢታ ግድያ ግሾ፥ ሃ ፑልቶይ ደእያ ቢታ ታዉ ጉጃዳ እማርክ” ያጋሱ። ያትን፥ ካለብ ቆሞንነ ጋርሳን ደእያ ፑልቶ ሃ እዉ እምስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Iya zaarada, “Ne kase taw woytida biittay mela biitta gidiya gisho, haatha pultoy de7iya biitta taw gujada immarki” yaagasu. Yaatin, Kaalebi qommoninne garsan de7iya pulto haatha iw immis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እርሷም፣ “እባክህ፤ በጎ ነገር አድርግልኝ፤ በኔጌብ መሬት እንደ ሰጠኸኝ ሁሉ፣ አሁንም የውሃ ምንጭ ጉድጓዶች ስጠኝ” አለችው፤ ካሌብም የላይኛውንና የታችኛውን ምንጮች ሰጣት።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እርስዋም “የሰጠኸኝ ምድር ደረቅ ስለ ሆነ ጥቂት የውሃ ጒድጓዶች እንድትሰጠኝ እፈልጋለሁ” አለችው። ካሌብም ከላይና ከታች በኩል ያሉትን ሁለቱን የውሃ ምንጮች ሰጣት።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “በረከት ሃበኒ፤ ምድሪ ደቡብ ሂብካኒ ኢኻ እሞ ዓይኒ ማያት ከዓ ሃበኒ” በለቶ። ንሱ ድማ ላዕለዋይ ዓይኒ ማያትን ታሕተዋይ ዓይኒ ማያትን ሃባ።
Amharic Tigrinya 2011 ንሳ ኸአ፡ በረኸት ሀበኒ፡ ምድሪ ደቡብ ሂብካኒ ኢኻ እሞ ዓይኒ ከአ ሀበኒ፡ በከት። ንሱ ድማ ላዕላይ ዓይኒ ማያትን ታሕታይ ዓይኑ ማያትን ሀባ።