Joshua 15:17 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ዖትኒኤል ወዲ ኬናዝ ሓው ካሌብ ድማ ወሲዱ፡ ንኣሕሳ ጓሉ ሰበይቱ ሃቦ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የካ​ሌብ ወን​ድም የቄ​ኔዝ ልጅ ጎቶ​ን​ያል ያዛት፤ ልጁን አክ​ሳ​ንም ሚስት ትሆ​ነው ዘንድ ሰጠው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የካሌብ ወንድም የቄኔዝ ልጅ ጎቶንያል ያዛት፤ ልጁንም ዓክሳን አጋባው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የካሌብ ወንድም የቄኔዝ ልጅ ጎቶንያል ያዛት፤ ስለዚህ ካሌብ ልጁን ዓክሳንን አጋባው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ካሌባ እሻ ቃናዛ ናአይ ኦትንኤል ሄ ካታማ ኦለቲደ ኦይቂና ካሌብ ባረ ናቶ አክሶ አዉ እሜዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Kaaleeba ishaa K'anaaza na'ay Otini'eeli he katamaa olettiide oyk'k'ina Kaaleebi bare naatto Aakiso aw immeedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessa gishshas Kaalebe isha Qenaaze naa Otin7eeley he katamaa olidi oykkides; histtiin Kaalebey ba nayo izas machcho immides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳ ጊሻስ ካሌቤ ኢሻ ቄናዜ ና ኦቲንኤሌይ ሄ ካታማ ኦሊዲ ኦይኪዴስ፤ ሂስቲን ካሌቤይ ባ ናዮ ኢዛስ ማቾ ኢሚዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ያትን፥ ካለባ እሻ ቃናዛ ናአይ፥ ጎቶንያል ሄ ካታማ ኦልድ ኦይክን፥ ካለብ ባ ናእዉ አክሶ እያዉ እምስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Yaatin, Kaaleba ishaa Qanaza na7ay, Gotoniyali he katama olidi oykin, Kaalebi ba na7iw Akiso iyaw immis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ስለዚህ የካሌብ ወንድም የቄኔዝ ልጅ ጎቶንያል ከተማዪቱን ያዛት፤ ካሌብም ልጁን ዓክሳን ዳረለት።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ስለዚህም የካሌብ ወንድም ከሆነው ከቀናዝ የተወለደው ዖትኒኤል ያችን ከተማ ወግቶ ያዘ፤ ካሌብም ልጁን ዓክሳን ዳረለት፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሽዑ ጎቶንያል፥ ወዲ ቄኔዝ ሓው ካሌብ፥ ሓዛ እሞ ንጓሉ ዓክሳ ሰበይቲ ኽትኮኖ ሃቦ።
Amharic Tigrinya 2011 ሽዑ ዖትኒኤል፡ ወዲ ቄናዝ ሓው ካሌብ፡ ሐዛ እሞ ዓክሳ ጓሉ ሰበይቲ ኽትኮኖ ሀቦ።