Joshua 15:13 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንካሌብ ወዲ ይፉነ ድማ፡ ከምቲ እግዚኣብሄር ዝሃቦ ትእዛዝ፡ ንእያሱ፡ ከተማ ኣርባ፡ ኣቦ ዔናቅ፡ ማለት ኬብሮን፡ ካብ ደቂ ይሁዳ ግደ ሃቦ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በእግዚአብሔርም ትእዛዝ ለዮፎኒ ልጅ ለካሌብ በይሁዳ ልጆች መካከል ድርሻውን ሰጠው፤ ኢያሱም የዔናቅ ዋና ከተማ የሆነችውን የአርቦቅን ከተማ ሰጠው። እርስዋም ኬብሮን ናት። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔርም ኢያሱን እንዳዘዘው ለዮፎኒ ልጅ ለካሌብ በይሁዳ ልጆች መካከል ቂርያትአርባቅ የምትባለውን ከተማ ድርሻ አድርጎ ሰጠው፤ እርስዋም ኬብሮን ናት፥ ይህም አርባቅ የዔናቅ አባት ነበረ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታም ኢያሱን እንዳዘዘው ለዮፎኒ ልጅ ለካሌብ በይሁዳ ልጆች መካከል ቂርያት-አርባቅ የምትባለውን ከተማ ድርሻ አድርጎ ሰጠው፤ እርሷም ኬብሮን ናት፥ ይህም አርባቅ የዔናቅ አባት ነበረ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳይ አ አዛዜዳዋዳን፥ ኢያሱ ይፉነ ናኣ ካሌባ ጋክያ ግሹዋ ይሁዳ ጋድያፐ ቅርያት-አርባአ ጌተትያ ከብሮና እሜዳ። አርባእ አናቀ አዉዋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'ina Goday Aa azazeeddawaadan, Iyyaasu Yifune na'aa Kaaleeba gakkiyaa gishuwaa Yihudaa gadiyaappe K'iriyaati-Arbbaa'a geetettiyaa Kebroona immeedda. Arbbaa'i Anaak'e aawuwaa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY iza azazida mala Iyaasoy Yuhuda gishaappe shaakkidi Kebroone geetettizaaro Qiriyaate-Arba7e Yoofine naa Kaalebes immides; Arba7ey Enaaqe Aawa. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ ኢዛ ኣዛዚዳ ማላ ኢያሶይ ዩሁዳ ጊሻፔ ሻኪዲ ኬብሮኔ ጌቴቲዛሮ ቂሪያቴ-ኣርባኤ ዮፊኔ ና ካሌቤስ ኢሚዴስ፤ ኣርባኤይ ኤናቄ ኣዋ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳይ ኪትዳይሳዳ፥ እያሱይ፥ ዮፎና ናኣ ካለባ ጋክያ ላታ ይሁዳ ቢታፈ ቅርያት-አርባ ጌተትያ ከብሮና እምስ። አርብ አናቀ አዋ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Goday kiitidaysada, Iyyasuy, Yoofona na7aa Kaaleba gakiya laata Yihuda biittafe Qiriyaat-Arba geetetiya Kebroona immis. Arbi Anaaqe aawa. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ኢያሱ እግዚአብሔር ባዘዘው መሠረት፣ ከይሁዳ ድርሻ ላይ ከፍሎ ኬብሮን የተባለችውን ቂርያት አርባቅን ለዮፎኒ ልጅ ለካሌብ ሰጠው፤ አርባቅም የዔናቅ አባት ነበረ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር ኢያሱን ባዘዘው መሠረት ለይፉኔ ልጅ ለካሌብ ከይሁዳ ነገድ ኪርያት ዐርባን ወይም ኬብሮን እርስት አድርጎ ሰጠው። (አርባ የዐናቅ አባት ነበር) |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንካሌብ ወዲ ዮፎኒ ድማ፥ ከምቲ እግዚኣብሄር ንኢያሱ ዝኣዘዞ፥ ኣብ ማእኸል ደቂ ይሁዳ ቂርያትኣርባቅ ንእትብሃል ከተማ፥ ግደ ሃቦ፤ ኣርባቅ ኣቦ ዔናቅ ነበረ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንካሌብ ወዲ የፋነ ድማ፡ ከምቲ እግዚኣብሄር ንኣይሱ ዝአዘዞ፡ ኣብ ማእከል ደቂ ይሁዳ ግደ ሀቦ፡ ቂርያትኣርባ፡ ኣቦ ዓናቅ፡ ንሳ ኬብሮን እያ። |