Joshua 15:12 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቲ ምዕራባዊ ዶብ ድማ ናብ ዓብዪ ባሕርን ናብ ገማግም ባሕሩን ገጹ ነበረ። እዚ መሬት ደቂ ይሁዳ ከከም ወለዶኦም ኣብ ዙርያኡ እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በባሕር በኩል ያለው ድንበራቸውም እስከ ታላቁ ባሕርና እስከ ዳርቻው ድረስ ነበረ። ለይሁዳ ልጆች በየወገናቸው በዙሪያው ያለ ድንበራቸው ይህ ነው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በምዕራቡም በኩል ያለው ድንበር እስከ ታላቁ ባሕርና እስከ ዳርቻው ድረስ ነበረ። ለይሁዳ ልጆች በየወገናቸው በዙሪያው ያለ ድንበራቸው ይህ ነው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በምዕራብም በኩል ያለው ድንበር እስከ ታላቁ ባሕርና እስከ ዳርቻው ድረስ ነበረ። ለይሁዳ ልጆች በየወገናቸው በዙሪያው ያለ ድንበራቸው ይህ ነው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | አዋይ ዉልያ ባጋና ደእያ ዛዋይ ሜድትራንያ አባዉ ጋጻን ዛዋቴ። ይሁዳ ዛራቱ ባረንቱ ያራን ያራን አኪደ ደኤዳዌ ሀ ዛዋቱ ዛርና ደእያ ሳአቱዋና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Away wulliyaa baggana de'iyaa zaway Meeditiraaniyaa Abbaw gas'an zawatee. Yihudaa zaratuu barenttu yaran yaran akkiide de'eeddawe ha zawatuu zaarina de'iyaa sa'atuwaanna. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Arshey wulliza baggara diza zaway Mediteraane abbaa gaxa gakkees. Yuhuda qommoti ba zarkken zarkken ekkida zawati haytantta. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኣርሼይ ዉሊዛ ባጋራ ዲዛ ዛዋይ ሜዲቴራኔ ኣባ ጋጻ ጋኬስ። ዩሁዳ ቆሞቲ ባ ዛርኬን ዛርኬን ኤኪዳ ዛዋቲ ሃይታንታ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ዉሎሀ ባጋ ዛዋይ መደትራነ አባስ ጋፃ ግዴስ። ይሁዳ ኮቻይ ደእዳ ቢታ ዛዋይ ሀይሳ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | wuloha bagga zaway Medetiraane abbas gaxa gidees. Yihuda kochay de7ida biitta zaway haysa. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የምድሪቱ ምዕራባዊ ወሰን የታላቁ ባሕር ጠረፍ ነው። እንግዲህ በየጐሣው የተደለደለውን የይሁዳን ሕዝብ በዙሪያው የከበቡት ወሰኖቹ እነዚሁ ናቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የምዕራባዊው ዳርቻ እስከ ሜዲቴራኒያን ባሕርና ጠረፉ ድረስ ነው፤ ይህም የይሁዳ ልጆች እንደየወገናቸው ዙሪያ ድንበራቸው ነው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ብወገን ምዕራብ ድማ ምስ ዓብዪ ባሕሪ ይዋሰን። ወሰን ደቂ ይሁዳ ኸከም ዓሌቶም ብዙርያኡ እዙይ እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቲ ናይ ምዕራብ ዶብ ድማ ዓብዩ ባሕርን ዶቡን እዩ። ዶብ ደቂ ይሁዳ ከከም ዓሌቶም ብዙርያኡ እዚ እዩ። |