Joshua 15:11 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቲ ዶብ ድማ ናብ ወሰን ቄክሮን ብሰሜን ይወጽእ፣ እቲ ዶብ ድማ ናብ ሲክሮን ይቐርብ፣ ናብ ከረን በዓላ ሓሊፉ ድማ ናብ ያብኔል ይወጽእ። መውጽኢታት ዶብ ድማ ኣብ ባሕሪ ነበረ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ድን​በ​ሩም ወደ አቃ​ሮን ደቡብ ይወ​ጣል፤ ወደ ሰሜን ወገን ይመ​ለ​ሳል፤ ድን​በሩ ወደ ሰቆት ይወ​ጣል፤ ወደ ደቡ​ብም ያል​ፋል፤ በሌ​ብና በኩ​ልም ይወ​ጣል፤ የድ​ን​በ​ሩም መውጫ በባ​ሕሩ አጠ​ገብ ነበረ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ድንበሩም ወደ አቃሮን ወደ ሰሜን ወገን ወጣ፤ ወደ ሽክሮን ደረሰ፤ ወደ በኣላ ተራራ አለፈ፥ በየብኒኤል በኩልም ወጣ፤ የድንበሩም መውጫ በባሕሩ አጠገብ ነበረ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ድንበሩም ወደ አቃሮን ወደ ሰሜን ወገን ወጣ፤ ወደ ሽክሮን ታጠፈ፤ ወደ በኣላ ተራራ አለፈ፥ በየብኒኤልም በኩል ወጣ፤ የድንበሩም መጨረሻ በባሕሩ አጠገብ ነበረ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄ ዛዋይ ኤቅሮና ሁጲሳ ባጋና ደእያ ፑደን ዛዋቲደ፥ ሽካሮናኮ ምርቀቴ፤ ሄዋፐ ባኣላ ደርያና አደ፥ ያብንኤላን ዛዋቴ። ሄ ሁጲሳ ባጋ ዛዋይ ሜድትራነ አባን ዛዋቴ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) He zaway Ek'iroona huup'issa baggana de'iyaa pudetsan zawatiide, Shikaroonakko mirk'k'ettee; hewaappe Ba'aala Deriyaana aad'd'iidde, Yaabini'eelan zawatee. He huup'issa bagga zaway Meeditiraane Abban zawatee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Qasse Aqaroones pudeha baggara diza dugunththaara kanththidi Shikaroonekko mirqqettidi Ba7aala zuma bollara aadhdhi biidi Yaabin7eele gakkees; hessafe guye zaway biidi abbaan eqqees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቃሴ ኣቃሮኔስ ፑዴሃ ባጋራ ዲዛ ዱጉንራ ካንዲ ሺካሮኔኮ ሚርቄቲዲ ባኣላ ዙማ ቦላራ ኣ ቢዲ ያቢንኤሌ ጋኬስ፤ ሄሳፌ ጉዬ ዛዋይ ቢዲ ኣባን ኤቄስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄ ዛዋይ ኤቅሮና ፑደሀ ባጋራ ካንድ፥ ሽክሮና ምርቀትድ፥ ባላ ዙማራ ብድ፥ ያብንኤላን ዛዋቴስ። ሄ ዛዋ ዉርሰይ መደትራነ አባ ግድድ፥
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) He zaway Eqroona pudeha baggara kanthidi, Shikroona mirqetidi, Baala zumaara bidi, Yabni7eelan zawatees. He zawa wursethay Medetiraane abba gididi,
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ደግሞም በአቃሮን ሰሜናዊ ተረተር አድርጎ ወደ ሽክሮን ይታጠፍና በበኣላ ተራራ ላይ ዐልፎ እስከ የብኒኤል ይደርሳል፤ ከዚህ በኋላ ወሰኑ ባሕሩ ላይ ይቆማል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ይኸው ድንበር በዔቅሮን ሰሜናዊ ኮረብታ ከፍ በማለት ወደ ሺከሮን አቅጣጫ ይታጠፍና የባዓላን ኮረብታና እንዲሁም ያብኒኤልን አልፎ ይሄዳል፤ መጨረሻውም የሜድትራኒያን ባሕር ይሆናል፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቲ ወሰን ከዓ ብሰሜን ፀግዒ ኣስቀሎና ይወፅእ። እቲ ወሰንውን ናብ ሽክሮን ኣቢሉ ይዘውር፤ ብእምባ በዓላ ድማ ይሓልፍ፤ ናብ የብንኤል ይወፅእ፤ እቲ ወሰን ከዓ ናብ ጥቓ ዓብዪ ባሕሪ ይወፅእ።
Amharic Tigrinya 2011 እቲ ዶብ ከአ ብሰሜን ጸግዒ ዔቅሮን ይወጽእ። እቲ ዶብውን ናብ ሲክሮን ኣቢሉ ይዘውር፡ ብኸረን በዓላ ድማ ይሐልፍ፡ ናብ ያብንኤል ይወጽእ፡ እቲ ዶብ ከአ ናብ ባሕሪ ይወጽእ።