Joshua 15:1 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ዕጫ ነገድ ደቂ ይሁዳ ከከም ወለዶኦም እዚ እዩ ነይሩ። ክሳብ ዶብ ኤዶም በረኻ ሲን ብሸነኽ ደቡብ ኣብ መወዳእታ ደቡባዊ ገማግም ባሕሪ ነበረ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የይሁዳም ነገድ ድንበር በየወገናቸው ከኤዶምያስ ዳርቻ፥ ከጺን ምድረ በዳ ጀምሮ በዐዜብ በኩል እስከ ቃዴስ ድረስ ነው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለይሁዳም ልጆች ነገድ በየወገናቸው እስከ ጺን ምድረ በዳ እስከ ደቡብ መጨረሻ እስከ ኤዶምያስ ዳርቻ ድረስ ዕጣ ሆነላቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የይሁዳም ልጆች ነገድ ዕጣ በየወገናቸው እስከ ጺን ምድረ በዳ እስከ ደቡብ መጨረሻ እስከ ኤዶምያስ ዳርቻ ድረስ ይደርሳል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ይሁዳ ዛረቶ ኡንቱንቱ ያራን ያራን ሻክና ጋኬዳ ጋዲ ቢደ ኤዶማ ጋድያን ዛዋቲደ፥ ገድሳ ባጋ ጋጻን ደእያ ጺና ግያ ባዙዋ ዉርሰ ጋኬ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Yihudaa zaretoo unttunttu yaran yaran shaakkina gakkeedda gadii biide Eedooma gadiyaan zawatiide, gedissa bagga gas'an de'iyaa S'iina giyaa bazzuwaa wurssetsaa gakkee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Yuhuda qommotas istta zarkken zarkken saama yeggiin gakkida gadey biidi Eedoomera zawatidi, dugeha bagga gaxan diza Xiine geetettiza bazzo gakkees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ዩሁዳ ቆሞታስ ኢስታ ዛርኬን ዛርኬን ሳማ ዬጊን ጋኪዳ ጋዴይ ቢዲ ኤዶሜራ ዛዋቲዲ፥ ዱጌሃ ባጋ ጋጻን ዲዛ ጺኔ ጌቴቲዛ ባዞ ጋኬስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ይሁዳ ኮቻስ ኤንታ ኮቻን ኮቻን ሻከትዳ ቢታይ ኤዶመን ዛዋትድ፥ ዱገሀ ባጋን ደእያ ፂነ መላ ቢታ ዉርሰ ጋኬስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Yihuda kochaas enta kochan kochan shaaketida biittay Edoomen zawatidi, dugeha baggan de7iya Xiine mela biitta wursethaa gakees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ለይሁዳ ነገድ በየጐሣቸው በዕጣ የተመደበው ድርሻ እስከ ኤዶም ምድር የሚወርድ ሲሆን፣ በስተ ደቡብ መጨረሻ እስከ ጺን ምድረ በዳ ድረስ ይዘልቃል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የይሁዳ ነገድ ድርሻ በየወገናቸው እስከ ኤዶም ድንበር፥ ወደ ጺን ምድረ በዳ እስከ ደቡብ መጨረሻ ይደርሳል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንነገድ ይሁዳ ኸከም ዓሌቶም ብዕፃ ዝበፅሖም ርስቲ ኸምዙይ እዩ፦ ብወገን ደቡብ ክሳዕ ወሰን ኤዶምያስ፥ ክሳዕ ጫፍ ምድረ በዳ ሲን ዝበፅሕ ነበረ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንነገድ ደቂ ይሁዳ ኸከም ዓሌቶም፡ ክሳዕ ዶብ ኤዶም፡ ናብ ወገን ደቡብ ዜብል በረኻ ሲን፡ ክሳዕ ወሰን ደቡብ ዕጭ በጽሖም። |