Joshua 14:2 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ርስትኦም ከምቲ እግዚኣብሄር ብኢድ ሙሴ ዝኣዘዞ፡ ነቶም ትሽዓተ ነገድን ንፍርቂ ነገድን ብዕጫ ዀነ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔር በሙሴ እጅ እንዳዘዘ ለዘጠኙ ነገድና ለእኩሌታው በየርስታቸው በዕጣ አከፋፈሉአቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔር በሙሴ እጅ እንዳዘዘ ለዘጠኙ ነገድና ለእኩሌታው በየርስታቸው በዕጣ አካፈሉአቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታ በሙሴ እጅ እንዳዘዘ ለዘጠኙ ነገድና ለእኩሌታው በየርስታቸው በዕጣ አከፋፈሉአቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳይ ሙሴ ባጋና አዛዜዳዋዳን፥ ኡንቱንቱ ላታ ጋዲ ኡዱፑናነ ባጋ ግድያ ዛረቶ ሳማን ሻከቴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'ina Goday Muse baggana azazeeddawaadan, unttunttu laata gadii udduppunanne bagga gidiyaa zaretoo saaman shaaketteedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY Muse baggara azazida mala istti gishetti ekkida biittay uddufun qommotassinne baggaytas saaman gakkides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ ሙሴ ባጋራ ኣዛዚዳ ማላ ኢስቲ ጊሼቲ ኤኪዳ ቢታይ ኡዱፉን ቆሞታሲኔ ባጋይታስ ሳማን ጋኪዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳይ ሙሰ ኪትዳይሳዳ ላታ ቢታይ ኡዱፉናነ ባጋ ኮቻስ ሳማን ሻከትስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Goday Muse kiitidaysada laata biittay uddufunanne bagga kochaas saaman shaaketis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ርስታቸውም እግዚአብሔር በሙሴ አማካይነት በሰጠው ትእዛዝ መሠረት፣ ለዘጠኙ ነገድና ለእኩሌታው ነገድ በዕጣ ተከፋፈለ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር ሙሴን ባዘዘው መሠረት ከዮርዳኖስ ወንዝ በስተምዕራብ ያለው ግዛት በሙሉ ለዘጠኙ ነገድ ተኩል በዕጣ ተከፈለ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ከምቲ እግዚኣብሄር ንሙሴ ዝኣዘዞ፥ ነቶም ትሽዓተ ነገድን ፍርቂ ነገድን ረርስቶም ብዕፃ ኣካፈልዎም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ከምቲ እግዚኣብሄር ብኢድ ሙሴ ዝአዘዞ፡ ንትሽዓተ ነገድን ንፈረቓ ነገድን ረርስቶም ብዕጭ ከፈሎም። |