Joshua 14:1 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ደቂ እስራኤል ኣብ ምድሪ ከነኣን ዝወረስወን ሃገራት ድማ እዚኣተን እየን፣ ካህን ኣልኣዛርን እያሱ ወዲ ኑንን መራሕቲ ዓሌታት ነገድ ደቂ እስራኤልን ከም ርስቲ ዝዓደልወን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ልጆች በከ​ነ​ዓን ምድር የወ​ረ​ሱት ካህኑ አል​ዓ​ዛ​ርና የነዌ ልጅ ኢያሱ፥ የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ልጆች ነገድ የአ​ባ​ቶ​ቻ​ቸው አለ​ቆች ያወ​ረ​ሱ​አ​ቸው ርስት ይህ ነው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የእስራኤልም ልጆች በከነዓን ምድር የወረሱት፥ ካህኑ አልዓዛርና የነዌ ልጅ ኢያሱ የእስራኤልም ልጆች ነገድ የአባቶቻቸው አለቆች ያካፈሉአቸው ርስት ይህ ነው፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የእስራኤልም ልጆች በከነዓን ምድር የወረሱት፥ ካህኑ አልዓዛርና የነዌ ልጅ ኢያሱ የእስራኤልም ልጆች ነገድ የአባቶቻቸው አለቆች ያከፋፈሉአቸው ርስት ይህ ነው፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ቄስያ ኤልኣዛረ፥ ነዌ ናአይ ኢያሱነ እስራኤልያ ዛራቱዋ ካፓቱ፥ ካናነ ጋድያ ኡንቱንታ ያራን ያራን ሻክና፥ ኡንቱንቱ ጋኬዳ ሄራቱ ሀዋፐ ካሊደ ጻፈቴዳዋንታ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) K'eesiyaa El"aazaare, Neewe na'ay Iyyaasunne Israa'eeliyaa zaratuwaa kaappatuu, Kanaane gadiyaa unttuntta yaran yaran shaakkina, unttunttu gakkeedda heeratuu hawaappe kaalliide s'aafetteeddawantta.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Qeese El7ezeerey, Nawe naa Iyaasoynne Isra7eele zareta korapinneti gishechchi immiin Isra7eele asay gishetti ekkidi laattida biittay hayssafe kaallizayssa.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቄሴ ኤልኤዜሬይ፥ ናዌ ና ኢያሶይኔ ኢስራኤሌ ዛሬታ ኮራፒኔቲ ጊሼቺ ኢሚን ኢስራኤሌ ኣሳይ ጊሼቲ ኤኪዲ ላቲዳ ቢታይ ሃይሳፌ ካሊዛይሳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ካህነይ አላዛር፥ ናወ ናአይ እያሱይነ እስራኤለ ሶ አሳ ሀላቃት፥ ካናነ ቢታ ኤንታ ኮቻን ኮቻን ሻክን፥ እስራኤለ አሳ ጋክዳ ቢታይ ሀይሳፈ ካልድ ደኤይሳ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Kahiney Alaazari, Nawe na7ay Iyyasuynne Isra7eele soo asaa halaqati, Kanaane biitta enta kochan kochan shaakin, Isra7eele asaa gakida biittay haysafe kaallidi de7eysa.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ካህኑ አልዓዛር፣ የነዌ ልጅ ኢያሱና የእስራኤል የየነገዱ ጐሣ አባቶች የደለደሉላቸው፣ እስራኤላውያንም በከነዓን ምድር የወረሱት ርስት ይህ ነው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ካህኑ አልዓዛር፥ የነዌ ልጅ ኢያሱና የእስራኤል ነገድ የቤተሰብ አለቆች በከነዓን ምድር ለእስራኤላውያን አከፋፍለዋቸው የተቀበሉት ርስት ይህ ነው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቲ ኻህን ኣልኣዛርን ኢያሱ ወዲ ነዌን እቶም ኣሕሉቕ ነገዳት ደቂ እስራኤልን ዘካፈልዎም፥ እተን ደቂ እስራኤል ኣብ ምድሪ ከነዓን ዝወረስወን፥ እዚኣተን እየን፦
Amharic Tigrinya 2011 እተን ደቂ እስራኤል ኣብ ምድሪ ኸነኣን ዝወረስወን፡ እሞ እቲ ኻህን ኣልኣዛርን እያሱ ወዲ ነዌን እቶም ርእስታት ኣቦታት ነገዳት ደቂ እስራኤልን ዘውረስዎም፡ እዚአትን እየን፡