Joshua 13:8 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሮቤላውያንን ጋዳውያንን ከምቲ ሙሴ ባርያ እግዚኣብሄር ዝሃቦም፡ ነቲ ሙሴ ዝሃቦም ርስቶም፡ ብሰግር ዮርዳኖስ ብሸነኽ ምብራቕ ተቐበልዎ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር አገ​ል​ጋይ ሙሴም እንደ ሰጣ​ቸው ከእ​ርሱ ከም​ናሴ ጋር የሮ​ቤ​ልና የጋድ ልጆች፥ በም​ሥ​ራቅ በኩል በዮ​ር​ዳ​ኖስ ማዶ ሙሴ የሰ​ጣ​ቸ​ውን ርስ​ታ​ቸ​ውን ተቀ​በሉ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የእግዚአብሔር ባሪያ ሙሴ እንደ ሰጣቸው ከእርሱ ከምናሴ ጋር የሮቤልና የጋድ ልጆች በምሥራቅ በኩል በዮርዳኖስ ማዶ ሙሴ የሰጣቸውን ርስታቸውን ተቀበሉ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የጌታ ባርያ ሙሴ እንደሰጣቸው ከሌሎቹ የምናሴ ነገድ እኩሌታ ጋር የሮቤልና የጋድ ልጆች በምሥራቅ በኩል በዮርዳኖስ ማዶ ሙሴ የሰጣቸውን ርስታቸውን ተቀበሉ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ምናሰ ዛራቱዋፐ ባጋቱ፥ ሮቤላ ዛራቱነ ጋደ ዛራቱ መና ጎዳ ቆማይ ሙሴ ዮርዳኖሳ ሻፋፐ ሄፍን አዋይ ዶልያ ባጋና ኡንቱንቶ ግሽ ዎዳ ጋድያ አኬድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Minaase zaratuwaappe baggatuu, Roobeela zaratuunne Gaade zaratuu Med'ina Godaa k'oomay Muse Yorddaanoosa Shaafaappe hefintsa away doliyaa baggana unttunttoo gishi wotseedda gadiyaa akkeeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Minaase qommotappe baggati, Oroobeele zaretinne Gaade zareti GODAA aylle Musey Yordaanoose shaafappe he pinththan arshey mokkizaso baggara isttas immida biitta ekkida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሚናሴ ቆሞታፔ ባጋቲ፥ ኦሮቤሌ ዛሬቲኔ ጋዴ ዛሬቲ ጎዳ ኣይሌ ሙሴይ ዮርዳኖሴ ሻፋፔ ሄ ፒንን ኣርሼይ ሞኪዛሶ ባጋራ ኢስታስ ኢሚዳ ቢታ ኤኪዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሮቤላ ኮቻይ፥ ጋዳ ኮቻይነ ምናሰ ኮቻፈ ባጋይ ጎዳ አይለይ ሙሰይ ዮርዳኖሰፐ ሄፍንን፥ ዶሎሀ ባጋን ደእያ ቢታ ካሰ ላታ ኦድ ኤንታዉ እምስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Robeela kochaas, Gaade kochaasinne Minaase kochaafe baggaas Godaa aylley Musey Yordaanosepe hefinthan, doloha baggan de7iya biitta kase laata oothidi entaw immis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሌላው የምናሴ ነገድ እኩሌታ፣ የሮቤል ነገድና የጋድ ነገድ የእግዚአብሔር ባሪያ ሙሴ ከዮርዳኖስ በስተ ምሥራቅ እንደየድርሻቸው ከፋፍሎ በመደበላቸው መሠረት፣ ራሱ ሙሴ የሰጣቸውን ርስት ተቀበሉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የሮቤልና የጋድ ነገዶች እንዲሁም የምናሴ ነገድ እኩሌታ የእግዚአብሔር አገልጋይ ሙሴ በርስትነት የሰጣቸውን ምድር ቀደም ብለው ተረክበዋል። ይህም ምድር የሚገኘው በስተምሥራቅ ከዮርዳኖስ ወንዝ ማዶ ነው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ነገድ ሮቤልን ነገድ ጋድን ፍርቂ ነገድ ምናሴን፥ ከምቲ ባርያ እግዚኣብሄር ሙሴ ዝሃቦም፥ ኣብ ማዕዶ ዮርዳኖስ ብወገን ምብራቕ ርስቶም ተቐበሉ።
Amharic Tigrinya 2011 ምስኡ ሮቤላውያንን ጋዳውያንን፡ ከምቲ ሙሴ ባርያ እግዚኣብሄር ዝሀቦም፡ እቲ ሙሴ ኣብ ስግር ዮርዳኖስ ብወገን ምብራቕ ዝሀቦም ርስቶም ተቐበሉ፡