Joshua 13:7 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ ነዛ ምድሪ እዚኣ ንርስቲ ትሽዓተ ነገድን ፍርቂ ነገድ ምናሴን ምቕማጥ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | አሁንም ይህን ምድር ለዘጠኙ ነገድ፥ ለምናሴም ነገድ እኩሌታ ርስት አድርገህ ክፈለው። ከዮርዳኖስ ጀምሮ በምዕራብ እስካለው ታላቁ ባሕር ድረስ ትሰጣቸዋለህ፤ ድንበራቸውም ታላቁ ባሕር ይሆናል።” |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | አሁንም ይህን ምድር ለዘጠኙ ነገድ ለምናሴም ነገድ እኩሌታ ርስት አድርገህ ክፈለው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እንግዲህ አሁን ይህን ምድር ለዘጠኙ ነገድ ለምናሴም ነገድ እኩሌታ ርስት አድርገህ ክፈለው።” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሀእ ኔን ሀ ጋድያ ኡዱፑን ዛረቶነ ምናሰ ዛራቱዋፐ ባጋዉ ሻካ” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Ha"i neeni ha gadiyaa udduppun zaretoonne Minaase zaratuwaappe baggaw shaakka» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Neni ha biittaa uddufun qommotassinne Minaase qommotappe baggaytas gisha» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኔኒ ሃ ቢታ ኡዱፉን ቆሞታሲኔ ሚናሴ ቆሞታፔ ባጋይታስ ጊሻ» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኔን ሄ ቢታ ኡዱፉን ኮቻታስነ ምናሰ ኮቻፈ ባጋስ ሻካ” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Neeni he biitta uddufun kochatasinne Minaase kochaafe baggaas shaaka” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ይህንም ለዘጠኙ ነገድና ለምናሴ ነገድ እኩሌታ ርስት አድርገህ አካፍል።” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ይህንንም ምድር ርስት አድርገህ የምታካፍለው ለዘጠኙ ነገዶችና ለምናሴ ነገድ እኩሌታ ነው።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እምበኣር እዛ ምድሪ እዚኣ ንትሽዓቲኦም ነገድን ንፍርቂ ነገድ ምናሴን ርስቲ ጌርካ ምቐላ።” |
| Amharic Tigrinya 2011 | እምበአር ሕጂ እዛ ምድሪ እዚኣ ንትሽዓቲኦም ነገድን ንፈረቓ ነገድ ምናሴን ንርስቲ ምቐላ። |