Joshua 13:28 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እዚ ርስቲ ደቂ ጋድ ከከም ዓሌቶምን ከተማታቶምን ዓድታቶምን እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የጋድ ልጆች ርስት ከተ​ሞ​ቻ​ቸ​ውም፥ መን​ደ​ሮ​ቻ​ቸ​ውም በየ​ወ​ገ​ኖ​ቻ​ቸው ይህ ነበረ። በጠ​ላ​ቶ​ቻ​ቸ​ውም ፊት ጀር​ባ​ቸ​ውን መል​ሰው ሸሹ፤ መን​ደ​ሮ​ቻ​ቸ​ውና ከተ​ሞ​ቻ​ቸው በየ​ወ​ገ​ና​ቸው ሆነ​ዋ​ልና።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የጋድ ልጆች ርስት ከተሞቻቸውም መንደሮቻቸውም በየወገኖቻቸው ይህ ነበረ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የጋድ ልጆች ርስት ከተሞቻቸውም መንደሮቻቸውም በየወገኖቻቸው ይህ ነበረ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄ ካታማቱነ ኡንቱንቱ ሄራን ደእያ ሞቱ ጋደ ዛረቶ ኡንቱንቱ ያራን ያራን ጋኬዳዋንታ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) He katamatuunne unttunttu heeraan de'iyaa mootsatuu Gaade zaretoo unttunttu yaran yaran gakkeeddawantta.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Gaade qommoti ba zarkken zarkken gishetti ekkida katamatinne gutati heyta.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጋዴ ቆሞቲ ባ ዛርኬን ዛርኬን ጊሼቲ ኤኪዳ ካታማቲኔ ጉታቲ ሄይታ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጋዳ ኮቻስ ኮቻን ኮቻን ላታ ቢታ ግድድ እመትዳ ካታማትነ ጉታት ሀይሳታ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Gaade kochaas kochan kochan laata biitta gididi imetida katamatinne gutati haysata.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የጋድ ነገድ በየጐሣቸው የወረሷቸው ከተሞችና መንደሮቻቸው እነዚህ ነበሩ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እንግዲህ ለጋድ ነገድ ቤተሰቦች ርስት ሆነው የተሰጡአቸው ከተሞችና መንደሮች እነዚህ ነበሩ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እዘን ከተማታትን ዓድታትን እዚኣተን ከከም ዓሌቶም ርስቲ ደቂ ጋድ ነበራ።
Amharic Tigrinya 2011 ርስቲ ደቂ ጋድ ከክም ዓሌቶም ከተማታት ምስ ዓድታተን እዚ እዩ።