Joshua 13:23 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ግዝኣት ደቂ ሮቤል ድማ ዮርዳኖስን ዶባታን ነበረ። እዚ ርስቲ ደቂ ሮቤል ከከም ዓሌቶምን ከተማታትን ዓድታተንን እዩ ነይሩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የሮቤልም ልጆች ድንበር የዮርዳኖስ ወንዝና ዳርቻው ነበረ። የሮቤል ልጆች ርስት ከተሞቻቸውም መንደሮቻቸውም በየወገኖቻቸው ይህ ነበረ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የሮቤልም ልጆች ድንበር የዮርዳኖስ ወንዝና ዳርቻው ነበረ። የሮቤል ልጆች ርስት ከተሞቻቸውም መንደሮቻቸውም በየወገኖቻቸው ይህ ነበረ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የሮቤልም ልጆች ድንበር የዮርዳኖስ ወንዝና ዳርቻው ነበረ። የሮቤል ልጆች ርስት ከተሞቻቸውም መንደሮቻቸውም በየወገኖቻቸው ይህ ነበረ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሮቤላ ዛራቱዋ ዛዋይ ዮርዳኖሳ ሻፋ። ሀ ካታማቱነ ኡንቱንቱ ሄራን ደእያ ሞቱ፤ ሮቤላ ዘረ ኡንቱንቱ ያራን ያራን ጋኬዳዋንታ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Roobeela zaratuwaa zaway Yorddaanoosa Shaafaa. Ha katamatuunne unttunttu heeraan de'iyaa mootsatuu; Roobeela zeretsaa unttunttu yaran yaran gakkeeddawantta. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Oroobeele qommota zaway Yordaanoose shaafa. Oroobeele qommoti ba zarkken zarkken gishetti ekkida katamatinne gutati heyta. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኦሮቤሌ ቆሞታ ዛዋይ ዮርዳኖሴ ሻፋ። ኦሮቤሌ ቆሞቲ ባ ዛርኬን ዛርኬን ጊሼቲ ኤኪዳ ካታማቲኔ ጉታቲ ሄይታ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሮቤላ ኮቻስ ዉሎሀ ባጋ ዛዋይ ዮርዳኖሰ ሻፋ። ሮቤላ ኮቻስ ኮቻን ኮቻን ላታ ግድድ እመትዳ ካታማትነ ጉታት ሀይሳታ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Robeela kochaas wuloha bagga zaway Yordaanose shaafa. Robeela kochaas kochan kochan laata gididi imetida katamatinne gutati haysata. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የሮቤል ነገድ ወሰን የዮርዳኖስ ወንዝ ነው። የሮቤል ነገድ በየጐሣቸው የወረሷቸው ከተሞችና መንደሮቻቸው እነዚህ ነበሩ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በምዕራብ በኩል የዮርዳኖስም ወንዝ ለሮቤል ነገድ የርስቱ ወሰን ነበር፤ እንግዲህ ለሮቤል ነገድ ቤተሰቦች ርስት ሆነው የተሰጡአቸው ከተሞችና መንደሮች እነዚህ ነበሩ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ወሰን ደቂ ሮቤል ድማ ፈለግ ዮርዳኖስ ነበረ። እዘን ከተማታትን ዓድታትን እዚኣተን ከከም ዓሌቶም ርስቲ ደቂ ሮቤል ነበራ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ዶብ ደቂ ሮቤል ድማ ዮርዳኖስን ዶቡን ነበረ። ርስቲ ደቂ ሮቤል ከከም ዓሌቶም፡ ከተማታትን ዓድታትን እዚ እዩ። |