Joshua 13:14 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንነገድ ሌዊ ጥራይ ርስቲ ኣይሃቦን። መስዋእቲ ሓዊ እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል ከምቲ ዝበሎም ርስቶም እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ለሌዊ ነገድ ግን ርስት አልተሰጠም፤ እግዚአብሔር እንደ ተናገራቸው የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ርስታቸው ነውና፥ በኢያሪኮ በኩል በዮርዳኖስ ማዶ በሞዓብ ሜዳ ሙሴ ለእስራኤል ልጆች እንዳካፈላቸው እንዲሁ ተካፈሉ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለሌዊ ነገድ ግን ርስት አልሰጠም፤ ለእስራኤል አምላክ ለእግዚአብሔር የቀረበው በእሳት የተደረገ መሥዋዕት ርስታቸው ነው፥ እርሱ እንደ ተናገራቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ለሌዊ ነገድ ግን ርስት አልሰጠም፤ እርሱ እንደ ተናገራቸው እንዲሁ ለእስራኤል አምላክ ለጌታ በእሳት የሚቀርበው መሥዋዕት ርስታቸው ነው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሙሴ ሌዊያ ዛራቱዋ ጻላላዉ ላትያ ጋድያ እምቤና። መና ጎዳይ ሙሴዉ ጌዳዋዳን፥ መና ጎዳይ እስራኤልያ ጾሳዉ ታማን ጹግያ ያርሹዋ ያርሽያዌ ኡንቱንቶ ላታ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Muse Leewiyaa zaratuwaa s'alalaw laattiyaa gadiyaa immibeenna. Med'ina Goday Musew geeddawaadan, Med'ina Goday Israa'eeliyaa S'oossaw taman s'uuggiyaa yarshshuwaa yarshshiyaawe unttunttoo laata. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Musey Lewe qommotas xinxxo immibeenna; GODAY Muses gida mala, GODAAS Isra7eele Xoossaas taman xuugettiza yarshoy isttas xinxxo. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሙሴይ ሌዌ ቆሞታስ ጺንጾ ኢሚቤና፤ ጎዳይ ሙሴስ ጊዳ ማላ፥ ጎዳስ ኢስራኤሌ ጾሳስ ታማን ጹጌቲዛ ያርሾይ ኢስታስ ጺንጾ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሙሰይ ሌወ ኮቻስ ላታ ቢታ እምቤና። ጎዳይ፥ እስራኤለ ፆሳይ፥ ኤንታዉ ኪትዳይሳዳ ታማን ፁሳ ያርሾ ኤንታዉ ላታ ኦድ እምስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Musey Leewe kochaas laata biitta immibeenna. Goday, Isra7eele Xoossay, entaw kiitidaysada taman xuussa yarsho entaw laata oothidi immis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ለሌዊ ነገድ ግን ርስት አልሰጠም፤ ለእስራኤል አምላክ ለእግዚአብሔር በእሳት የሚቀርበው ቍርባን በተሰጣቸው ተስፋ መሠረት ርስታቸው ነውና። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሙሴ ለሌዊ ነገድ የርስት ድርሻ አልሰጠም፤ እግዚአብሔር ሙሴን ባዘዘው መሠረት ለእስራኤል አምላክ ለእግዚአብሔር በመሠዊያ ላይ የሚቃጠል መሥዋዕት ሆኖ ከሚቀርበው መባ የሚያገኙት ድርሻ እንደ ርስት ሆኖ ተመድቦላቸዋል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንነገድ ሌዊ ግና ርስቲ ኣይሃቦምን፤ ከምቲ እግዚኣብሄር ዝበሎ፥ ርስቶምስ እቲ ንእግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል ብሓዊ ዝቐርብ መስዋእቲ እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንነገድ ሌዊ ጥራይ ርስቲ አይሀቦምን፡ ርስቱስ ከምቲ ዝበሎ፡ ናይ እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል መስዋእቲ ሓዊ እዩ |