Joshua 12:6 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንሙሴ ባርያ እግዚኣብሄርን ንደቂ እስራኤልን ሰዓሩ። ሙሴ ባርያ እግዚኣብሄር ድማ ንሮቤናውያንን ጋዳውያንን ንፍርቂ ነገድ ምናሴን ርስቲ ሃቦም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር አገ​ል​ጋይ ሙሴና የእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች ገደ​ሉ​አ​ቸው፤ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም አገ​ል​ጋይ ሙሴ ርስት አድ​ርጎ ለሮ​ቤል ልጆች፥ ለጋ​ድም ልጆች፥ ለም​ና​ሴም ነገድ እኩ​ሌታ ምድ​ሪ​ቱን ሰጣ​ቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የእግዚአብሔር ባሪያ ሙሴና የእስራኤል ልጆች መቱአቸው፤ የእግዚአብሔርም ባሪያ ሙሴ ርስት አድርጎ ለሮቤል ልጆች ለጋድም ልጆች ለምናሴም ነገድ እኩሌታ ምድሪቱን ሰጣቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የጌታ ባርያ ሙሴና የእስራኤል ልጆች አሸነፉአቸው፤ የጌታም ባርያ ሙሴ ርስት አድርጎ ለሮቤል ልጆች ለጋድም ልጆች ለምናሴም ነገድ እኩሌታ ምድሪቱን ሰጣቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year መና ጎዳ ቆማይ ሙሴነ እስራኤልያ አሳይ ሀ ካተቱዋ ጾኔድኖ። መና ጎዳ ቆማይ ሙሴ ኡንቱንቱ ቢታቱዋ ሮቤላ ዛረቶ፥ ጋደ ዛረቶነ ምናሰ ዛራቱዋፐ ባጋዉ ሻክ እሜዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Med'ina Godaa k'oomay Musenne Israa'eeliyaa Asay ha kaatetuwaa s'ooneeddino. Med'ina Godaa k'oomay Muse unttunttu biittatuwaa Roobeela zaretoo, Gaade zaretoonne Minaase zaratuwaappe baggaw shaakki immeedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAA ashkara Museynne Isra7eele asay ha kawota xoonida; histtidi GODAA aylle Musey istta biittaa Oroobeele qommotas, Gaade qommotassinne Minaase qommotappe baggaytas xinxxo gidana mala shaakki immides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳ ኣሽካራ ሙሴይኔ ኢስራኤሌ ኣሳይ ሃ ካዎታ ጾኒዳ፤ ሂስቲዲ ጎዳ ኣይሌ ሙሴይ ኢስታ ቢታ ኦሮቤሌ ቆሞታስ፥ ጋዴ ቆሞታሲኔ ሚናሴ ቆሞታፔ ባጋይታስ ጺንጾ ጊዳና ማላ ሻኪ ኢሚዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዳ አይለይ ሙሰይ ካለን፥ እስራኤለ አሳይ ሀ ካዎታ ፆንዶሶና። ጎዳ አይለይ ሙሰይ ኤንታ ቢታ ሮቤላ ኮቻታስ፥ ጋዳ ኮቻታስነ ምናሰ ኮቻፈ ባጋስ ሻክድ ላትስስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Godaa aylley Musey kaalethin, Isra7eele asay ha kawota xoonidosona. Godaa aylley Musey enta biitta Robeela kochatas, Gaade kochatasinne Minaase kochaafe baggaas shaakidi laatisis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የእግዚአብሔር ባሪያ ሙሴና እስራኤላውያን እነዚህን ድል አደረጉ፤ የእግዚአብሔር ባሪያ ሙሴም ምድራቸውን ለሮቤል፣ ለጋድና ለምናሴ ነገድ እኩሌታ ርስት አድርጎ ሰጣቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እንግዲህ እነዚህ ሁለት ነገሥታት በእግዚአብሔር አገልጋይ በሙሴና በእስራኤል ሕዝብ ጦርነት ድል ሆነው ነበር፤ የእግዚአብሔር አገልጋይ ሙሴም ይህን ምድር ለሮቤልና ለጋድ ነገዶች እንዲሁም ለምናሴ ነገድ እኩሌታ በማከፋፈል ርስት አድርጎ ሰጣቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣገልጋሊ እግዚኣብሄር ሙሴን ደቂ እስራኤልን ነዚኣቶም ሰዓርዎም፤ ኣገልጋሊ እግዚኣብሄር ሙሴ ድማ ነታ ምድሮም፥ ንነገድ ሮቤልን ንነገድ ጋድን ንፍርቂ ነገድ ምናሴን ርስቲ ገይሩ ሃቦም።
Amharic Tigrinya 2011 ሙሴ ባርያ እግዚኣብሄርን ደቂ እስራኤልን ወቕዕዎም፡ ሙሴ ባርያ እግዚኣብሄር ድማ እታ ምድሮም ንሮቤላውያንን ንጋዳውያንን ንፈረቓ ነገድ ምናሴን ንርስቲ ሀቦም።