Joshua 12:3 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ካብ ጐልጐል ክሳዕ ባሕሪ ኪነሮት፡ ብሸነኽ ምብራቕ፡ ክሳዕ ባሕሪ እቲ ጐልጐል፡ ክሳዕ ባሕሪ ጨው፡ ብሸነኽ ምብራቕ፡ መገዲ ቤት-የሲሞት። ካብ ደቡብ ድማ ኣብ ትሕቲ ኣሽዶድ-ፒስጋ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በም​ሥ​ራ​ቅም በኩል ያለ​ውን ዓረባ እስከ ኬኔ​ሬት ባሕር ድረስ፥ በአ​ሴ​ሞት መን​ገድ አጠ​ገብ እስ​ካ​ለው እስከ ዓረባ ባሕር እስከ ጨው ባሕር ድረስ፥ በደ​ቡ​ብም በኩል ከፋ​ስጋ ተራራ አፋፍ በታች ያለ​ውን ምድር የገ​ዛው የአ​ሞ​ሬ​ዎ​ና​ው​ያን ንጉሥ ሴዎን፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በምሥራቅም በኩል ያለውን ዓረባ እስከ ኪኔሬት ባሕር ድረስ፥ በቤትየሺሞት መንገድ አጠገብ እስካለው እስከ አረባ ባሕር እስከ ጨው ባሕር ድረስ፥ በደቡብም በኩል ከፈስጋ ተራራ አፋፍ በታች ያለውን ምድር የገዛው የአሞራውያን ንጉሥ ሴዎን፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በምሥራቅም በኩል ያለውን ዓረባ እስከ ኪኔሬት ባሕር ድረስ፥ በቤትየሺሞት መንገድ አጠገብ እስካለው እስከ ዓረባ ባሕር እስከ ጨው ባሕር ድረስ፥ በደቡብም በኩል ከፈስጋ ተራራ አፋፍ በታች ያለውን ምድር ነበር፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እ ቃይ አዋይ ዶልያ ባጋና አራብያ ጋፐ ባጋ አኪደ፥ ጋሊላ አባፐ ቢደ፥ ቤት-ያሽሞታ ካታማና አደ፥ ፕስጋ ግያ ደርያፐ ጋርሳ ባጋና ደእያ ማጽነ አባ ጋካናዉ፥ ቢታቱዋ ሞዴዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) I k'ay away doliyaa baggana Arabiyaa gad'aappe bagga akkiide, Galiilaa Abbaappe biide, Beeti-Yashimoota katamaanna aad'd'iidde, Pisgga giyaa deriyaappe garssa baggana de'iyaa Mas'ine Abbaa gakkanaw, biittatuwaa mooddeedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Qasseka arshey mokkiza baggara Yordaanoose shoobbafe biidi Galila abbaa gakkanaas, Beeti-Yashimoote baggara biidi maxine abbaafe dugeha baggara diza Pizga zumaas dan7e bagga gakkanaas dizasoza haarides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቃሴካ ኣርሼይ ሞኪዛ ባጋራ ዮርዳኖሴ ሾባፌ ቢዲ ጋሊላ ኣባ ጋካናስ፥ ቤቲ-ያሺሞቴ ባጋራ ቢዲ ማጺኔ ኣባፌ ዱጌሃ ባጋራ ዲዛ ፒዝጋ ዙማስ ዳንኤ ባጋ ጋካናስ ዲዛሶዛ ሃሪዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ቃስ ዶሎሀ ባጋራ ዮርዳኖሰ ዛንጋራን ከነሬታ አባፈ ብድ፥ ቤት-ያሽሞታ ባጋራ ማፅነ አባ ካንድ፥ ፕስጋ ደርያፐ ጋርሳ ባጋራ ደእያ ቢታታ ሃሬስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Qassi doloha baggara Yordaanose zangaaran Kenereeta abbaafe bidi, Beet-Yashimoota baggara Maxine Abbaa kanthidi, Pisga deriyape garsa baggara de7iya biittata haarees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እንዲሁም ከኪኔሬት ባሕር እስከ ሙት ባሕር ያለውን ምሥራቃዊውን ዓረባ፣ እስከ ቤት የሺሞትና ከዚያም በስተ ደቡብ እስከ ፈስጋ ተራራ ግርጌ ድረስ ገዝቷል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እርሱም በምሥራቅ በኩል ከዮርዳኖስ ሸለቆ የገሊላ ባሕር ድረስ፥ በቤት የሺሞት አቅጣጫ እስከ ጨው ባሕር ድረስ፥ ከጨው ባሕር ወደ ደቡብ እስከ ፒስጋ ተራራ ታች ድረስ ያለውን ያጠቃልላል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ከምኡ ድማ ብወገን ምብራቕ ዘሎ ጐልጐል ክሳዕ ባሕሪ ገሊላ፥ ብወገን ምብራቕ ድማ ብመንገዲ ቤት ያሲሞት ክሳዕ ባሕሪ ጨው፥ ኻብ ባሕሪ ጨው ብደቡብ ድማ ኽሳዕ እግሪ ጎቦታት ፈስጋ ዝገዝእ ዝነበረ እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 ድማ እቲ ብወገን ምብራቕ ዘሎ ጎልጎል ክሳዕ ባሕሪ ጎልጎል፡ ንሱ ኸአ ንባሕሪ ጨው፡ ናብ መገዲ ቤት የሲሞት፡ ንደቡብ ድማ ኣብ እግሪ ጎቦታት ጲስጋ።