Joshua 11:3 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንከነኣናውያን ድማ ብሸነኽ ምብራቕን ብምዕራብን፡ ንኣሞራውያንን ሄታውያንን ፈሪዛውያንን ይቡሳውያንን ኣብ ኣኽራን፡ ነቶም ኣብ ትሕቲ ሄርሞን ድማ ኣብ ምድሪ ሚጽፓ ዝነበሩ ሄዋውያን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በምሥራቃዊ ባሕር ዳርቻ ወዳለው ወደ ከነዓናዊው፥ ወደ አሞሬዎናዊውም፥ ወደ ኬጤዎናዊውም፥ ወደ ፌርዜዎናዊውም፥ በተራራማውም ሀገር ወዳለው ወደ ኢያቡሴዎናዊው፥ በቆላማውና በመሴፋ ወዳለው ወደ ኤዌዎናዊዉም ላከ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በምሥራቅና በምዕራብም ወዳለው ወደ ከነዓናዊው፥ ወደ አሞራዊውም፥ ወደ ኬጢያዊውም፥ ወደ ፌርዛዊውም፥ በተራራማውም አገር ወዳለው ወደ ኢያቡሳዊው፥ ከአርሞንዔምም በታች በምጽጳ ወዳለው ወደ ኤዊያዊው ላከ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በምሥራቅና በምዕራብም ወዳለው ወደ ከነዓናዊው፥ ወደ አሞራዊውም፥ ወደ ኬጢያዊውም፥ ወደ ፌርዛዊውም፥ በተራራማውም አገር ወዳለው ወደ ኢያቡሳዊው፥ ከአርሞንዔምም በታች በምጽጳ ወዳለው ወደ ኤዊያዊው ላከ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ቃይ አዋይ ዶልያ ባጋናነ አዋይ ዉልያ ባጋና ደእያ ካናነቶ፥ አሞረቶ፥ ሂተቶ፥ ፓርዘቶ፥ ገዝያን ደእያ ያቡሳቶነ ምጽጳ ቢታን ሄርሞነ ደርያፐ ጋርሳና ደእያ ሂዌቶ ኪቴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | K'ay away doliyaa baggananne away wulliyaa baggana de'iyaa Kanaanetoo, Amooretoo, Hiitetoo, Parzzetoo, gezziyaan de'iyaa Yaabuusatoonne Mis'ip'p'a biittan Hermmoone Deriyaappe garssana de'iyaa Hiiwetoo kiitteedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Qasse arshey keziza baggaranne wulliza baggara diza Kanaanetas, Amooretas, Hiitetas, Paarizetas, shaara menththon diza Yaabusetassinne Mixiphpha biittan Hermoone zumaappe garsa baggara diza Hiiwe kawotas kiittides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ቃሴ ኣርሼይ ኬዚዛ ባጋራኔ ዉሊዛ ባጋራ ዲዛ ካናኔታስ፥ ኣሞሬታስ፥ ሂቴታስ፥ ፓሪዜታስ፥ ሻራ ሜንን ዲዛ ያቡሴታሲኔ ሚጺጳ ቢታን ሄርሞኔ ዙማፔ ጋርሳ ባጋራ ዲዛ ሂዌ ካዎታስ ኪቲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ቃስ ዶሎሀነ ዉሎሀ ባጋን ደእያ ካናነታስ፥ አሞረታስ፥ ህተታስ፥ ፓርዘታስ፥ ደረይ ዳርያ ቢታን ደእያ ያቡሰታስነ ምፅጳን አርሞና ዙማፐ ጋርሳን ደእያ ህወታስ ኪትስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Qassi dolohanne wuloha baggan de7iya Kanaanetas, Amooretas, Hitetas, Parzetas, derey dariya biittan de7iya Yaabusetasinne Mixiphan Armoona zumaape garsan de7iya Hiwetas kiittis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ደግሞም በምሥራቅና በምዕራብ ወደሚገኙት ወደ ከነዓናውያን፣ ወደ አሞራውያን፣ ወደ ኬጢያውያን፣ ወደ ፌርዛውያንና በኰረብታማው አገር ወደሚኖሩት ወደ ኢያቡሳውያን፣ እንዲሁም ደግሞ በምጽጳ ምድር በአርሞንዔም ተራራ ግርጌ ወዳሉት ወደ ኤዊያውያን ነገሥታት መልእክት ላከ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እንዲሁም ከዮርዳኖስ በስተ ምሥራቅና በስተ ምዕራብ ወደሚገኙት ወደ ከነዓናውያን፥ ወደ አሞራውያን፥ ወደ ሒታውያን፥ ወደ ፈሪዛውያንና፥ በኮረብታማው አገር ወደሚገኙት ወደ ኢያቡሳውያን፥ እንዲሁም በምጽጳ ምድር በሔርሞን ተራራ ግርጌ ወደሚገኙት ወደ ሒዋውያን ሁሉ መልእክት ላከ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ከምኡውን ብምብራቕን ብምዕራብን ናብ ዝነበሩ ከነዓናውያን፥ ኣብ ደጕዓ ናብ ዝነበሩ ኣሞራውያንን ኬጢያውያንን ፈሪዛውያንን ኢያቡሳውያንን ኣብ እግሪ እምባ ኣርሞንኤም ኣብ ምድሪ ምፅጳ ናብ ዝነበሩ ኤዋውያንን ለኣኸ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ብምብራቕን ብምዕራብን ናብ ዝነበሩ ከነኣናውያን፡ ናብ ኣሞራውያንን ሔታውያንን ፈረዛውያንን፡ ኣብ ኣኽራን ናብ ዝነበሩ ይቡሳውያንን ኣብ እግሪ ሄርሞን ኣብ ምድሪ ሚጽጳ ናብ ዝነበሩ ሃዋውያንን ለአኸ። |