Joshua 11:20 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ከምቲ እግዚኣብሄር ሙሴ ዝኣዘዞ፡ ንእስራኤል ምስ እስራኤል ብውግእ ክመጹ፡ ብናይ ምስጓግ መርገም ክወቕዖም፡ ካብ እግዚኣብሄር ድማ ልቦም ከትርር እዩ ነይሩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔር ሙሴን እንዳዘዘ፥ ያጠፉአቸው ዘንድ እንዳይራሩላቸው ፈጽመው እንዲያጠፉአቸው፥ ከእስራኤል ጋር ይጋጠሙ ዘንድ ልባቸውን እንዲያደነድኑ እግዚአብሔር ልባቸውን አጸና። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔር ሙሴን እንዳዘዘ፥ ያጠፉአቸው ዘንድ ሞገስንም እንዳያገኙ ፈጽመውም እንዲያጠፉአቸው፥ ከእስራኤል ጋር ይጋጠሙ ዘንድ ልባቸውን እንዲያደነድኑ ከእግዚአብሔር ዘንድ ሆነ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታ ሙሴን እንዳዘዘ፥ እንዲያጠፉአቸው ምሕረትንም ሳያደርጉ ፈጽመው እንዲፈጅዋቸው፥ ከእስራኤል ጋር ለመዋጋት ልባቸውን እንዲያደነድኑ ከጌታ ዘንድ ሆነ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳይ ሙሳ አዛዜዳዋዳን፥ ኢያሱ ኡንቱንታ ቃረት ባይናን እቱዋነ አሸናን ዉርስ ዎዳ። አያዉ ጎፐ፥ ኡንቱንቱ እስራኤላቱዋና ኦለታናዳን መና ጎዳይ ባረ ሁጲያዉ ኡንቱንቱ ዎዛና ሙምሴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'ina Goday Musa azazeeddawaadan, Iyyaasu unttuntta k'aretti baynnan ittuwaanne ashshenan wurssi wod'eedda. Ayaw gooppe, unttunttu Israa'eelatuwaana olettanaadan Med'ina Goday bare huup'iyaw unttunttu wozanaa muumisseedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY Muse azazida mala Iyaasoy isttas qadhettontta ubbaa wodhides. Gaasoykka istti Isra7eeletara olettana mala GODAY istta wozina dammisides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ ሙሴ ኣዛዚዳ ማላ ኢያሶይ ኢስታስ ቃቶንታ ኡባ ዎዴስ። ጋሶይካ ኢስቲ ኢስራኤሌታራ ኦሌታና ማላ ጎዳይ ኢስታ ዎዚና ዳሚሲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳይ ሙሰ ኪትዳይሳዳ፥ እያሱይ ኤንታ ማሮት ባይና ኡባ ዎና መላ ጎዳይ ኤንታ ዎዛና ሙምስድ እስራኤለታ ኦላና መላ ደንስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Goday Muse kiitidaysada, Iyyasuy enta maaroti baynna ubbaa wodhana mela Goday enta wozana muumisidi Isra7eeleta olana mela denthethis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔር ሙሴን ባዘዘው መሠረት፣ ያለ አንዳች ርኅራኄ ፈጽሞ ይደመስሳቸው ዘንድ እስራኤልን እንዲወጉ ልባቸውን ያደነደነው ራሱ እግዚአብሔር ነውና። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እነዚህም ሁሉ ከእስራኤላውያን ጋር ጦርነት እንዲገጥሙ እግዚአብሔር ልባቸውን እልኸኛ አድርጎ አነሣሣቸው። ስለዚህም በአጠቃላይ እንዲደመሰሱ ተፈርዶባቸው ያለ ምሕረት ተገደሉ፤ እግዚአብሔርም አስቀድሞ ለሙሴ የሰጠው ትእዛዝ ይኸው ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ከምቲ እግዚኣብሄር ንሙሴ ዝኣዘዞ፥ ምእንቲ ፈፂሙ ኸጥፍኦም እምበር ምሕረት ምእንቲ ኸይረኽቡ፥ ምስ ደቂ እስራኤል ክዋግኡ እግዚኣብሄር ልቦም ኣትረረ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ምእንቲ ፈጺሙ ኼጥፍኦም እሞ ምሕረት ከይረኽቡ፡ ከምቲ እግዚኣብሄር ንሙሴ ዝአዘዞ፡ ምእንቲ ኼጥፍኦም፡ ምስ ደቂ እስራኤል ኪዋግኡ ምትራር ልቦም ካብ እግዚኣብሄር ኮነ። |