Joshua 11:14 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኵሉ ምርኮ እዘን ከተማታትን ንጥሪትን ደቂ እስራኤል ንርእሶም ከም ምርኮ ወሰድዎ። ግናኸ ክሳዕ ዘጥፍእዎ ንነፍሲ ወከፍ ብስሕለት ሰይፊ ወቕዕዎም፣ ሓደ እኳ ትንፋስ ከየስተንፍስ ኣይፈቐዱን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የእስራኤልም ልጆች የእነዚህን ከተሞች ምርኮ ሁሉ፥ ከብቶቹንም ለራሳቸው ዘረፉ፤ ሰዎቹን ሁሉ ግን እስኪጠፉ ድረስ በሰይፍ ስለት መቱአቸው፤ እስትንፋስ ያለውንም ሁሉ አንድም አላስቀሩም። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የእስራኤልም ልጆች የእነዚህን ከተሞች ምርኮ ሁሉ ከብቶቹንም ለራሳቸው ዘረፉ፤ ሰዎቹን ሁሉ ግን እስኪጠፉ ድረስ በሰይፍ ስለት መቱአቸው፥ እስትንፋስ ያለውንም ሁሉ አላስቀሩም። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የእስራኤልም ልጆች የእነዚህን ከተሞች ምርኮ ሁሉ ከብቶቹንም ለራሳቸው ዘረፉ፤ ሰዎቹን ሁሉ ግን እስኪጠፉ ድረስ በሰይፍ ስለት መቱአቸው፥ እስትንፋስ ያለውንም ሁሉ አላስቀሩም። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | እስራኤልያ አሳይ ሄ ካታማቱዋፐ ቦንቄዳ ሚሻ ኡባነ መህያ ኡባ ባረንቶ አኬድኖ። ሽን አሳ ኡባ ይሳና ጋካናዉ ቃራ ማሻን ዎድኖ፤ ፓጻ ደእያዋ አያካ አሽበይክኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Israa'eeliyaa Asay he katamatuwaappe bonk'k'eedda miishshaa ubbaanne mehiyaa ubbaa barenttoo akkeeddino. Shin asaa ubbaa d'ayssana gakkanaw k'ara mashshaan wod'eeddino; pas'a de'iyaawaa ayaakka ashshibeykkino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Isra7eele asay he katamatappe bonqqida miish ubbaanne mehe ubbaa banttas ekkida; gido attiin asaa giththa mashshan dhayssida; shemppora paxa dizaa issinokka ashshibeettenna. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስራኤሌ ኣሳይ ሄ ካታማታፔ ቦንቂዳ ሚሽ ኡባኔ ሜሄ ኡባ ባንታስ ኤኪዳ፤ ጊዶ ኣቲን ኣሳ ጊ ማሻን ይሲዳ፤ ሼምፖራ ፓጻ ዲዛ ኢሲኖካ ኣሺቤቴና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እስራኤለ አሳይ ሄ ካታማታፐ ቦንቅዳ፥ ሚሽያነ መሄ ኡባ ባንታዉ ኤክዶሶና። እስ አስካ አሾና አሳ ኡባ ማሻን ዎዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Isra7eele asay he katamatape bonqida, miishiyanne mehe ubbaa bantaw ekidosona. Issi asika ashshona asa ubbaa mashshan wodhidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እስራኤላውያን ምርኮውን በሙሉ፣ ከእነዚህም ከተሞች የተገኙትን እንስሳት ለራሳቸው ወሰዱ፤ ሕዝቡን ግን በሙሉ በሰይፍ ስለት ፈጁት፤ እስትንፋስ ካለው ፍጡር አንድም ሳያስቀሩ ፈጽመው ደመሰሱት። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የእስራኤል ሕዝብ ዋጋ ያለውን ንብረትና ከብቱን ሁሉ ከእነዚህ ከተሞች ወስደው የራሳቸው ንብረት አደረጉት፤ ሰዎቹን ሁሉ ግን በሰይፍ ስለት ፈጽመው አጠፉ፤ አንድ ሰው እንኳ ሳይቀር ሁሉንም ገደሉ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ደቂ እስራኤል ንዅሉ ናይዘን ከተማታት እዚኣተን ምርኮን እንስሳን ንባዕላቶም ገበርዎ፤ ንዅሉ ሰብ ግና ኽሳዕ ዘጥፍእዎም ብስሕለት ሰይፊ ወድእዎም፤ እስትንፋስ ዘላቶ ሓደ እኳ ኣየትረፉን። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኩሉ ምርኮ እዘን ከተማታት እዚኤንን ማልን ደቂ እስራኣኤል ንርእሶም ማረኽዎ። ንኹሉ ሰብ ግና ክሳዕ ዜጥፍእዎም ብስሕለት ሴፍ ቀተልዎም። ትንፋስ ዘላቶ ሓደ እኳ ኣይተረፉን። |