Joshua 11:1 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ያቢን ንጉስ ሓዞር ነዚ ምስ ሰምዐ፡ ናብ እዮባብ ንጉስ ማዶንን ንጉስ ሽምሮንን ንጉስ ኣሕሳፍን ለኣኸ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እንዲህም ሆነ፤ የአሶር ንጉሥ ኢያቢስ ይህን በሰማ ጊዜ ወደ ማሮን ንጉሥ ወደ ዮባብ፥ ወደ ስሚዖን ንጉሥ፥ ወደ አዚፍም ንጉሥ፥ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እንዲህም ሆነ፤ የአሶር ንጉሥ ኢያቢስ ይህን በሰማ ጊዜ ወደ ማዶን ንጉሥ ወደ ዮባብ፥ ወደ ሺምሮንም ንጉሥ፥ ወደ አዚፍም ንጉሥ፥ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እንዲህም ሆነ፤ የአሦር ንጉሥ ኢያቢስ ይህን በሰማ ጊዜ ወደ ማዶን ንጉሥ ወደ ዮባብ፥ ወደ ሺምሮንም ንጉሥ፥ ወደ አክሻፍም ንጉሥ፥ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሀጾራ ካታማ ካትያ ያብን እስራኤልያ አሳይ ጾኔዳዋ ስሴዳ ዎደ፥ ማዶና ካታማ ካትያ ዮባባዉ፥ ሽምሮና ካታማ ካትያዉ፥ አክሻፋ ካታማ ካትያዉ፥ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Has'oora katamaa Kaatiyaa Yaabini Israa'eeliyaa Asay s'ooneeddawaa siseedda wode, Madoona katamaa Kaatiyaa Yobaabaw, Shimiroona katamaa kaatiyaw, Akishaafa katamaa kaatiyaw, |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Haxoore kawo Yaabiney Isra7eele asay xoonidayssa siyida wode, Meedoone kawo Yobaabes, Shimiroone katamaas, Akishaafe kawos kiita yeddides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሃጾሬ ካዎ ያቢኔይ ኢስራኤሌ ኣሳይ ጾኒዳይሳ ሲዪዳ ዎዴ፥ ሜዶኔ ካዎ ዮባቤስ፥ ሺሚሮኔ ካታማስ፥ ኣኪሻፌ ካዎስ ኪታ ዬዲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሀዞራ ካዎይ ያብን፥ እስራኤለታ ፆኑዋ ስእዳ ዎደ ማዶና ካዋ ዮባባስ፥ ሽምሮና ካዋስ፥ አዝፋ ካዋስ፥ |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hazoora kawoy Yaabini, Isra7eeleta xoonuwa si7ida wode Madoona kawa Yobaabas, Shimroona kawas, Azifa kawas, |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የአሦር ንጉሥ ኢያቢስ ይህን በሰማ ጊዜ፣ ወደ ማዶን ንጉሥ፣ ወደ ዮባብ ንጉሥ፣ ወደ ሺምሮን ንጉሥ፣ ወደ አዚፍ ንጉሥ ላከ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የሐጾር ንጉሥ ያቢን የእስራኤልን ድል አድራጊነት በሰማ ጊዜ፥ ወደ ማዶን ንጉሥ ዮባብ፥ ወደ ሺምሮንና ወደ አክሻፍ ነገሥታት፥ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኢያቢስ ንጉስ ሓፆር እስራኤላውያን ከም ዝሰዓሩ ምስ ሰምዐ፥ ናብ ዮባብ ንጉስ ማዶንን ናብ ንጉስ ሺምሮንን ናብ ንጉስ ኣክሻፍውን፥ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኮነ ኸአ፡ ያቢን ንጉስ ሓጾር እዚ ምስ ሰምዔ፡ ናብ ዮባብ ንጉስ ማዶንን ናብ ንጉስ ሺምሮንን ናብ ንጉስ ኣክሻፍውን፡ |