Joshua 10:42 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) የሆዋ ኣምላኽ እስራኤል ንእስራኤል ስለ እተዋግአ፡ እያሱ ድማ ነዞም ነገስታት እዚኣቶምን ምድሮምን ብሓንሳብ ወሰዶም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም አም​ላክ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ለእ​ስ​ራ​ኤል ስለ ተዋ​ጋ​ላ​ቸው ኢያሱ እነ​ዚ​ህን ነገ​ሥ​ታት ሁሉ ምድ​ራ​ቸ​ው​ንም በአ​ንድ ጊዜ ያዘ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የእስራኤልም አምላክ እግዚአብሔር ለእስራኤል ስለ ተዋጋላቸው ኢያሱ እነዚህን ነገሥታት ሁሉ ምድራቸውንም በአንድ ጊዜ ያዘ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የእስራኤልም አምላክ ጌታ ለእስራኤል ስለ ተዋጋላቸው ኢያሱ እነዚህን ነገሥታት ሁሉ ምድራቸውንም በአንድ ጊዜ ያዘ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year መና ጎዳይ እስራኤልያ ጾሳይ እስራኤልያ አሳዉ ኦለቴዳ ጋሱዋን፥ ኢያሱ ሄ ካተቱዋ ኡባ ኡንቱንቱ ቢታናካ እት ገደ ኦላን ጾኔዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Med'ina Goday Israa'eeliyaa S'oossay Israa'eeliyaa asaw oletteedda gaasuwaan, Iyyaasu he kaatetuwaa ubbaa unttunttu biittaanakka itti gede olan s'ooneedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Iyaasoy issito ola kezidi he kawotanne istta biitta ubbaa xoonides. Hessika haniday GODAA Isra7eele Xoossay ba deraas olettida gishshassa.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢያሶይ ኢሲቶ ኦላ ኬዚዲ ሄ ካዎታኔ ኢስታ ቢታ ኡባ ጾኒዴስ። ሄሲካ ሃኒዳይ ጎዳ ኢስራኤሌ ጾሳይ ባ ዴራስ ኦሌቲዳ ጊሻሳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዳይ፥ እስራኤለ ፆሳይ፥ እስራኤለታስ ኦለትዳ ግሾ እያሱይ ሀ ካዎታነ ኤንታ ቢታ ኡባ ኦልድ ኦይክስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Goday, Isra7eele Xoossay, Isra7eeletas oletida gisho Iyyasuy ha kawotanne enta biitta ubbaa olidi oykis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ኢያሱ እነዚህን ሁሉ ነገሥታትና ምድራቸውን ያሸነፈው በአንድ ዘመቻ ብቻ ነበር፤ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ለእስራኤላውያን ተዋግቶላቸዋልና።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ኢያሱ እነዚህን ነገሥታትና ግዛቶቻቸውን ሁሉ በአንድ ዘመቻ ድል ያደረገው የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ለእስራኤል ይዋጋላቸው ስለ ነበረ ነው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል ንእስራኤል ይዋግአላ ስለ ዝነበረ፥ ኢያሱ ነዞም ኵሎም ነገስታት እዚኣቶምን ንምድሮምን ብሓደ ጊዜ ሓዘ።
Amharic Tigrinya 2011 እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል ንእስራኤል ይዋግኣሉ ነበረ እሞ፡ እያሱ ነዞም ኩሎም ነገስታት እዚኣቶምን ንምድሮምን ብሓንሳእ ሐዘ።