Joshua 10:3 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ስለዚ ኣዶኒሰዴቅ ንጉስ ኢየሩሳሌም ናብ ሆሃም ንጉስ ኬብሮንን ናብ ፒራም ንጉስ ያርሙትን ናብ ያፍያ ንጉስ ላኪሽን ናብ ደቢር ንጉስ ኤግሎንን ለኣኸ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ስለዚህም የኢየሩሳሌም ንጉሥ አዶኒቤዜቅ ወደ ኬብሮን ንጉሥ ወደ ኤላም፥ ወደ የርሙት ንጉሥም ወደ ፊዶን፥ ወደ ለኪስ ንጉሥም ወደ ኤፍታ፥ ወደ አዶላም ንጉሥም ወደ ዳቤር ልኮ፥ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ስለዚህም የኢየሩሳሌም ንጉሥ አዶኒጼዴቅ ወደ ኬብሮን ንጉሥ ወደ ሆሃም፥ ወደ የርሙት ንጉሥም ወደ ጲርአም፥ ወደ ለኪሶ ንጉሥም ወደ ያፊዓ፥ ወደ አዶላም ንጉሥም ወደ ዳቤር ልኮ። ወደ እኔ ውጡ፥ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ስለዚህም የኢየሩሳሌም ንጉሥ አዶኒጼዴቅ ወደ ኬብሮን ንጉሥ ወደ ሆሃም፥ ወደ የርሙት ንጉሥም ወደ ጲርአም፥ ወደ ለኪሶ ንጉሥም ወደ ያፊዓ፥ ወደ ዔግሎም ንጉሥም ወደ ዳቤር እንዲህ ብሎ ላከ፦ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ያትና፥ የሩሳላመ ካትያ አዶንጸደቅ፥ ከብሮነ ካትያ ሆሃማዉ፥ ያርሙታ ካትያ ፒራማዉ፥ ላክሻ ካትያ ያፍአዉነ፥ ኤግሎና ካትያ ዳቢራዉ ሀዋዳን ያጊደ ኪቴዳ፤ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Yaatina, Yerusaalame Kaatiyaa Adoonis'edek'i, Kebroone Kaatiyaa Hohaamaw, Yarmmuuta Kaatiyaa Piiraamaw, Laakisha Kaatiyaa Yaafi'awunne, Egiloona kaatiyaa Dabiiraw hawaadan yaagiide kiitteedda; |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gishshas Yerusalaame kawoy Adooni-Xeedeqey, Kebroone kawo Hohaames, Yarmuute kawo Phir7aames, Laakishe kawo Yaafi7assinne Egiloone kawo Dabirey, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳ ጊሻስ ዬሩሳላሜ ካዎይ ኣዶኒ-ጼዴቄይ፥ ኬብሮኔ ካዎ ሆሃሜስ፥ ያርሙቴ ካዎ ጲርኣሜስ፥ ላኪሼ ካዎ ያፊኣሲኔ ኤጊሎኔ ካዎ ዳቢሬይ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳ ግሾ፥ የሩሳላመ ካዎይ አዶን-ፀደቅ፥ ከብሮና ካዋ ሆሀማስ፥ ያርሙታ ካዋ ፕራማስ፥ ላክሶ ካዋ ያፍአስነ፥ ኤግሎና ካዋ ዳብራስ ሀይሳዳ ያግድ ኪትስ፤ |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gisho, Yerusalaame kawoy Adooni-Xedeqi, Kebroona kawa Hoohamas, Yarmuta kawa Piraamas, Laakiso kawa Yafi7asinne, Egloona kawa Dabiras haysada yaagidi kiittis; |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ስለዚህ የኢየሩሳሌም ንጉሥ አዶኒጼዴቅ፣ ሆሃም ወደ ተባለው የኬብሮን ንጉሥ ጲርአም ወደተባለው የየርሙት ንጉሥ፣ ያፊዓ ወደ ተባለው የለኪሶ ንጉሥና ዳቤር ወደተባለው የዔግሎን ንጉሥ በመላክ፣ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ስለዚህ የኢየሩሳሌሙ ንጉሥ አዶኒጼዴቅ ሆሃም ተብሎ ለሚጠራው ለኬብሮን ንጉሥ፥ ፒራም ለተባለው ለያርሙት ንጉሥ፥ ያፊዓ ለተባለው ለላኪሽ ንጉሥና ደቢር ለተባለው ለዔግሎን ንጉሥ እንዲህ የሚል መልእክት ላከ፦ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ስለዙይ ንጉስ ኢየሩሳሌም ኣዶኒፄዴቅ፥ ናብ ሆሃም ንጉስ ኬብሮንን፥ ናብ ጲርኣም ንጉስ ያርሙትን፥ ናብ ያፊዓ ንጉስ ላኪሶን፥ ናብ ዳቤር ንጉስ ኣዶላምን ልኢኹ፥ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ስለዚ ኣዶኒጼዴቅ ንጉስ ዮርሳሌም ናብ ሆሃም ንጉስ ኬብሮንን ናብ ጲርኣም ንጉስ ያርሙትን ናብ ያፊዓ ንጉስ ላኢሽን ናብ ደቢር ንጉስ ዔግሎንን ልኢኹ፡ |