Joshua 10:25 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ እያሱ በሎም፦ “እግዚኣብሄር ንዅሎም እቶም እትዋጋእዎም ጸላእትኹም ከምዚ ኪገብሮም እዩ እሞ፡ ኣይትፍርሁ፡ ኣይትሰምብዱ፡ ኣጆኹምን ትብዓት ይመልኡን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ኢያ​ሱም፥ “በም​ት​ወ​ጉ​አ​ቸው በጠ​ላ​ቶ​ቻ​ችሁ ሁሉ ላይ እን​ዲሁ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ያደ​ር​ጋ​ልና አት​ፍሩ፤ አት​ደ​ን​ግጡ፤ ጽኑ፤ አይ​ዞ​አ​ችሁ” አላ​ቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ኢያሱም። እግዚአብሔር በምትወጉአቸው በጠላቶቻችሁ ሁሉ ላይ እንዲሁ ያደርጋልና አትፍሩ፥ አትደንግጡ፤ ጽኑ፥ አይዞአችሁ አላቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ኢያሱም እንዲህ አላቸው፦ “ጌታ በምትወጉአቸው በጠላቶቻችሁ ሁሉ ላይ እንዲሁ ያደርጋልና አትፍሩ፥ አትደንግጡ፤ ጽኑ፥ አይዞአችሁ።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኢያሱ ኡንቱንታ፥ “ያዮፕተ፤ ህርጎፕተ፤ ምንተነ ጻልተ። ህንተንቱ ኦለትያ ህንተንቱ ሞርከቱዋ ኡባ መና ጎዳይ ሀዋዳን ኦና” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Iyyaasu unttuntta, «Yayyoppite; hirggoppite; minnitenne s'alite. Hinttenttu olettiyaa hinttenttu morkkatuwaa ubbaa Med'ina Goday hawaadan ootsana» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Iyaasoykka isttas, «Babofte; dagammofte; minnitenne xalite; inttenara olettiza intte morkketa ubbata bolla GODAY hayssaththo ooththana» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢያሶይካ ኢስታስ፥ «ባቦፍቴ፤ ዳጋሞፍቴ፤ ሚኒቴኔ ጻሊቴ፤ ኢንቴናራ ኦሌቲዛ ኢንቴ ሞርኬታ ኡባታ ቦላ ጎዳይ ሃይሳ ኦና» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እያሱይ ኤንታኮ፥ “ህንተ ኦለትያ ህንተ ሞርከታ ቦላ ጎዳይ ሀይሳዳ ኦና ግሾ፥ አይኮይ ባዋ ያዮፍተ፤ ምንተ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Iyyasuy entako, “Hinte oletiya hinte morketa bolla Goday haysada oothana gisho, aykoy baawa yayyofite; minnite” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ኢያሱም፣ “አትፍሩ፤ አትደንግጡ፤ በርቱ፤ ጽኑ፤ እንግዲህ በምትወጓቸው ጠላቶች ሁሉ ላይ እግዚአብሔር እንደዚሁ ያደርጋልና” አላቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ኢያሱም ለጦር መኰንኖቹ እንዲህ አለ፤ እግዚአብሔር ጦርነት በምትገጥሙአቸው በጠላቶቻችሁ ሁሉ ላይ ልክ እንደዚህ ስለሚያደርግ አትፍሩ አይዞአችሁ፤ ቆራጥነትና ድፍረት ይኑራችሁ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኢያሱ ድማ “እግዚኣብሄር ነቶም እትዋግእዎም ኵሎም ፀላእትኹም ከምዙይ ክገብሮም እዩ እሞ ኣይትፍርሑን ኣይትደንግፁን፥ ፅንዑን ትብዑን” በሎም።
Amharic Tigrinya 2011 እያሱ ድማ፡ እግዚኣብሄርሲ ነቶም እተዋግእዎም ኹሎም ጸላእትኹም ከምኡ ኺገብሮም እዩ እሞ፡ ኣይትፍርሁን ኣይትሰምብዱን፡ ጽንዑን ትብዑን፡ በሎም።