Joshua 10:23 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ከምኡ ገይሮም ድማ ነቶም ሓሙሽተ ነገስታት ካብ በዓቲ ናብኡ ኣምጽእዎም፣ ንጉስ የሩሳሌም፣ ንጉስ ኬብሮን፣ ንጉስ ያርሙት፣ ንጉስ ላኪሽን ንጉስ ኤግሎን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እንዲህም አደረጉ፤ አምስቱንም ነገሥት፥ የኢየሩሳሌምን ንጉሥ፥ የኬብሮንንም ንጉሥ፥ የየርሙትንም ንጉሥ፥ የላኪስንም ንጉሥ፥ የአዶላምንም ንጉሥ ከዋሻው ወደ እርሱ አወጡአቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እንዲህም አደረጉ፤ አምስቱንም ነገሥታት፥ የኢየሩሳሌምን ንጉሥ የኬብሮንንም ንጉሥ የየርሙትንም ንጉሥ የለኪሶንም ንጉሥ የኦዶላምንም ንጉሥ፥ ከዋሻው ወደ እርሱ አወጡአቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እንዲህም አደረጉ፤ አምስቱንም ነገሥታት፥ የኢየሩሳሌምን ንጉሥ የኬብሮንንም ንጉሥ የየርሙትንም ንጉሥ የለኪሶንም ንጉሥ የዔግሎምንም ንጉሥ፥ ከዋሻው ወደ እርሱ አወጡአቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉየ ጎንጎሉዋ ግዶፐ የሩሳላመ ካትያ፥ ከብሮነ ካትያ፥ ያርሙታ ካትያ፥ ላክሻ ካትያነ ኤግሎና ካትያ ከሲደ አኮ አሄድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyye gonggoluwaa giddoppe Yerusaalame kaatiyaa, Kebroone kaatiyaa, Yarmmuuta kaatiyaa, Laakisha kaatiyaanne Egiloona kaatiyaa kessiide aakko aheeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Isttika he ichchash kawota Yerusalaame kawo, Kebroone kawo, Yarmuute kawo, Laakishe kawonne Egiloone kawo kessidi izakko ehida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስቲካ ሄ ኢቻሽ ካዎታ ዬሩሳላሜ ካዎ፥ ኬብሮኔ ካዎ፥ ያርሙቴ ካዎ፥ ላኪሼ ካዎኔ ኤጊሎኔ ካዎ ኬሲዲ ኢዛኮ ኤሂዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎንጎሉዋ ዶና ዶይድ፥ የሩሳላመ ካዋ፥ ከብሮና ካዋ፥ ያርሙታ ካዋ፥ ላክሶ ካዋነ ኤግሎና ካዋ እያኮ ኤህዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Gongoluwa doona dooyidi, Yerusalaame kawa, Kebroona kawa, Yarmuta kawa, Laakiso kawanne Egloona kawa iyako ehidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እነርሱም አምስቱን ነገሥታት ማለትም የኢየሩሳሌምን ንጉሥ፣ የኬብሮንን ንጉሥ፣ የያርሙትን ንጉሥ፣ የለኪሶን ንጉሥ የዔግሎንን ንጉሥ አውጥተው አመጡለት። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ስለዚህም ዋሻው ተከፍቶ እነዚያ አምስቱ የኢየሩሳሌም፥ የኬብሮን፥ የያርሙት፥ የላኪሽና የዔግሎን ነገሥታት እንዲወጡ ተደረገ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ከምኡ ድማ ገበሩ፤ ነቶም ሓሙሽተ ነገስታት፥ ንንጉስ ኢየሩሳሌም፥ ንንጉስ ኬብሮን፥ ንንጉስ ያርሙት፥ ንንጉስ ላኪሶ፥ ንንጉስ ኣዶላም፥ ካብቲ በዓቲ ኣውፂኦም ናብኡ ኣምፅእዎም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ከማኡ ድማ ገበሩ፡ ነቶም ሓሙሽተ ነገስታት፡ ንጉስ ዮርሳሌም፡ ንጉስ ኬብሮን፡ ንጉስ ያርሙት፡ ንጉስ ላኪሽ፡ ንጉስ ዔግሎን፡ ካብቲ በዓቲ ናብኡ ኣውጽእዎም። |