Joshua 10:11 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብ ቅድሚ እስራኤል እናሃደሙ ናብ ቤት-ሆሮን እናኸዱ ድማ፡ እግዚኣብሄር ካብ ሰማይ ዓበይቲ ኣእማን ናብ ዓዘካ ደርበየሎም እሞ ሞቱ። ደቂ እስራኤል ብሰይፊ ቀተሉ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከእስራኤልም ልጆች ፊት እየሸሹ በቤትሖሮን ቍልቍለት ሲወርዱ፥ ወደ ዓዜቃና ወደ መቄዳ እስኪደርሱ ድረስ እግዚአብሔር ከሰማይ ታላላቅ የበረዶ ድንጋይ አወረደባቸውና ሞቱ፤ የእስራኤል ልጆች በሰይፍ ከገደሉአቸው ይልቅ በበረዶ ድንጋይ የሞቱት በለጡ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከእስራኤልም ልጆች ፊት እየሸሹ በቤትሖሮን ቍልቍለት ሲወርዱ፥ ወደ ዓዜቃ እስኪደርሱ ድረስ እግዚአብሔር ከሰማይ ታላላቅ የበረዶ ድንጋይ አወረደባቸውና ሞቱ፤ የእስራኤል ልጆች በሰይፍ ከገደሉአቸው ይልቅ በበረዶ ድንጋይ የሞቱት በለጡ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከእስራኤልም ልጆች ፊት እየሸሹ የቤትሖሮንን ቁልቁለት በመውረድ ላይ ሳሉ፥ ዓዜቃ እስኪደርሱ ድረስ ጌታ ከሰማይ ታላላቅ ድንጋይ አወረደባቸውና ሞቱ፤ የእስራኤል ልጆች በሰይፍ ከገደሉአቸው ይልቅ በበረዶ ድንጋይ የሞቱት በለጡ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ቤት-ሆሮናፐ ዱገ አዜቃ አፍያ ኦግያ ኦይቂደ ኡንቱንቱ እስራኤልያ አሳ ስንፐ ባቃትሽን፥ መና ጎዳይ ዎልቃማ ሻቻ ሳሉዋፐ ኡንቱንቱ ቦላን ቡክሴዳ። እስራኤልያ አሳይ ማሻን ዎዳ አሳፐ፥ ሻቻይ ዎዳ አሳይ ፓይዱዋን ዳሬዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Beeti-Horoonappe duge Azeek'a afiyaa ogiyaa oyk'k'iide unttunttu Israa'eeliyaa asaa sintsaappe bak'atishin, Med'ina Goday wolk'k'aama shachchaa saluwaappe unttunttu bollan bukisseedda. Israa'eeliyaa Asay mashshaan wod'eedda asaappe, shachchay wod'eedda Asay payduwaan dareedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Beeti-Horooneppe duge Azeeqe efiza oge oykkidi istti Isra7eele asaa sinththafe baqatishin GODAY wolqqama shach saloppe istta bolla bukisides. Histtiin Isra7eele asay mashshan wodhida asaappe, shachchay wodhida asay keehippe daro. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ቤቲ-ሆሮኔፔ ዱጌ ኣዜቄ ኤፊዛ ኦጌ ኦይኪዲ ኢስቲ ኢስራኤሌ ኣሳ ሲንፌ ባቃቲሺን ጎዳይ ዎልቃማ ሻች ሳሎፔ ኢስታ ቦላ ቡኪሲዴስ። ሂስቲን ኢስራኤሌ ኣሳይ ማሻን ዎዳ ኣሳፔ፥ ሻቻይ ዎዳ ኣሳይ ኬሂፔ ዳሮ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኤንቲ ቤት-ሆሮናፐ ዱገ አዜቃ ኤፍያ ኦግያራ እስራኤለ አሳ ስንፈ ባቃትሽን፥ ጎዳይ ግታ ሻቻ ሹቹ ሳሎፐ ኤንታ ቦላ ቡክስስ። እስራኤለ አሳይ ዎዳ አሳፐ፥ ሻቻይ ዎዳ አሳይ ዳሮ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Enti Beet-Horonape duge Azeeqa efiya ogiyara Isra7eele asaa sinthafe baqatishin, Goday gita shacha shuchu salope enta bolla bukisis. Isra7eele asay wodhida asape, shachay wodhida asay daro. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከቤትሖሮን ወደ ዓዜቃ ቍልቍል በሚወስደው መንገድ ላይ፣ ከእስራኤላውያን ፊት በሚሸሹበት ጊዜ፣ እግዚአብሔር ከሰማይ ትልልቅ የበረዶ ድንጋይ አወረደባቸው፤ በእስራኤላውያን ሰይፍ ካለቁት ይልቅ በወረደው የበረዶ ድንጋይ ያለቁት በልጠው ተገኙ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | አሞራውያን በመተላለፊያው ቊልቊለት ከእስራኤላውያን ሠራዊት በሚሸሹበት ጊዜ፥ እግዚአብሔር እስከ ዐዜቃ ድረስ ከሰማይ ታላላቅ የበረዶ ድንጋይ አወረደባቸው፤ ስለዚህም እስራኤላውያን ከገደሉአቸው ይልቅ በበረዶው ድንጋይ የሞቱት እጅግ ብዙዎች ነበሩ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ካብ እስራኤል ሃዲሞም፥ ኣብቲ መውረዲ ቤትሖሮን እንትወርዱ ኽሳዕ ዓዜቃ ዝበፅሑ፥ እግዚኣብሄር ካብ ሰማይ ዓበይቲ ደንጐላታት በረድ ኣውረደሎምሞ ሞቱ። ካብቶም ደቂ እስራኤል ብሰይፊ ዝቐተልዎም፥ እቶም ብደናጉል በረድ ዝሞቱ ይበዝሑ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኮነ ኸአ፡ ካብ እስራኤል ሀዲሞም፡ ኣብቲ መውረዲ ቤትሖሮን ከለው ኽሳዕ ዓዜቃ ዚበጽሑ፡ እግዚኣብሄር ካብ ሰማይ ዓበይቲ ኣእማን ኣውደቐሎም፡ ሞቱ ኸአ። ካብቶም ደቂ እስራኤል ብሴፍ ዝቐተልዎም፡ እቶም በእማን በረድ ዝሞቱ ይበዝሑ። |