Jonah 4:11 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ነታ ኣብ መንጎ የማነይቲ ኢዶምን ጸጋሞምን ክፈላልዩ ዘይክእሉ ልዕሊ ስሳ ሽሕ ህዝቢ ዘለዉዋ ዓባይ ከተማ ነነዌዶ ኣይምሓርኩን። ከምኡ’ውን ብዙሓት ከብቲ? |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እኔስ ቀኛቸውንና ግራቸውን የማይለዩ ከመቶ ሃያ ሺህ የሚበልጡ ሰዎችና ብዙ እንስሶች ላሉባት ለታላቂቱ ከተማ ለነነዌ አላዝንምን?” አለው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እኔስ ቀኛቸውንና ግራቸውን የማይለዩ ከመቶ ሀያ ሺህ የሚበልጡ ሰዎችና ብዙ እንስሶች ላሉባት ለታላቂቱ ከተማ ለነነዌ አላዝንምን? አለው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እኔስ ታዲያ ቀኛቸውንና ግራቸውን የማይለዩ ከመቶ ሃያ ሺህ የሚበልጡ ሰዎችና ብዙ እንስሶች ላሉባት ለታላቂቱ ከተማ ለነነዌ አላዝንምን?” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኡሸቻነ ሀድርሳ ሻክ ኤርቤና ጼታነ ላታሙ ሻአ አሳይነ ዳሮ መሂ ናናዌን ደኤ። ያትና ታን ሀ ዎልቃማ ካታማዉ ቃረታናዉ በሰኔ?” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Ushechchaanne haddirssaa shaakki eribeenna s'eetanne laatamu sha"a asaynne daro mehii Nanawen de'ee. Yaatina taani ha wolk'k'aama katamaw k'arettanaw bessennee?» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | ushachchinne hadirs shaakki erontta xeetanne nam7u tammu shiyappe bollara diza dereynne daro mehey diza ha gita Nannawe katamays ta mishettanaas bessennee?» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኡሻቺኔ ሃዲርስ ሻኪ ኤሮንታ ጼታኔ ናምኡ ታሙ ሺያፔ ቦላራ ዲዛ ዴሬይኔ ዳሮ ሜሄይ ዲዛ ሃ ጊታ ናናዌ ካታማይስ ታ ሚሼታናስ ቤሴኔ?» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሽን ኡሻችነ ሀድርስ ሻክድ ኤሮና ፄታነ ላታሙ ሙኩሉ አስነ ዳሮ መሄይ ደእያ ሀ ግታ ካታማ ናናወስ ታኒ ቃታናዉ በሰኔ?” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Shin ushachinne haddirsi shaakidi eronna xeetanne laatamu mukulu asinne daro mehey de7iya ha gita katamaa Nanawes taani qadhetanaw bessennee?” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ታዲያ፣ እኔ ቀኝና ግራቸውን ለይተው መናገር የማይችሉ፣ ከአንድ መቶ ሃያ ሺሕ በላይ ሰዎችና አያሌ እንስሶች ለሚኖሩባት ለታላቋ ከተማ ለነነዌ ማዘን አይገባኝምን?” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ነነዌ ክፉና ደጉን የማይለዩ ከአንድ መቶ ኻያ ሺህ ሕዝብ በላይ የሚኖሩባት ከተማ ነች፤ ብዙ እንስሶችም አሉባት፤ ታዲያ እኔ ለዚህች ታላቂቱ ከተማ አልራራምን?” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣነኸ ነታ ዓባይ ከተማ ነነዌ፥ የማኖም ካብ ፀጋሞም ክፈልዩ ዘይኽእሉ፥ ካብ ሚእትን ዕስራን ሽሕ ዝበዝሑ ሰባትን ብዙሓት እንስሳን ዘለውዋ ኽርህርሀላዶ ኣይግብአንን?” በሎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣነኸ ነታ ዓባይ ከተማ ነነዌ፡ የማኖም ካብ ጸጋሞም ኪፈልዩ ዘይኽእሉ፡ ካብ ሚእትን ዕስራን ሽሕ ዚበዝሑ ሰብን ብዙሓት እንስሳን ዘለውዋዶ ኣይርሕርሓላን እየ። |