Jonah 3:8 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሰብን እንስሳን ግና ብኽዳን ሓዘን ተኸዲኖም ብሓይሊ ናብ ኣምላኽ ይእውጁ። እወ፡ ነፍሲ ወከፎም ካብቲ ግጉይ መገዶምን ካብቲ ኣብ ኢዶም ዘሎ ዓመጽን ይምለሱ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሰዎችና እንስሶችም ማቅ ይልበሱ፤ ወደ እግዚአብሔርም በአንድነት ይጩኹ፤ ሰዎችም ሁሉ ከክፉ መንገዳቸውና በእጃቸው ከአለው ግፍ ይመለሱ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሰዎችና እንስሶችም በማቅ ይከደኑ፥ ወደ እግዚአብሔርም በብርቱ ይጩኹ፤ ሰዎችም ሁሉ ከክፉ መንገዳቸውና በእጃቸው ካለው ግፍ ይመለሱ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሰውም ሆነ እንስሳ በማቅ ይሸፈኑ፥ ወደ እግዚአብሔርም በብርቱ ይጩኹ፤ ሰዎች ሁሉ ከክፉ መንገዳቸውና በመዳፋቸው ካለው ግፍ ይመለሱ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | አሳይካ መሂካ ማቅያ ማዮ፤ አሳይ ኡባይ ምንሲደ ጾሳኮ ዋሶ፤ ባረንቱ ኢታ ኦግያፐነ ናቆ ኦሱዋፐካ ስምኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Asaykka mehiikka maak'iyaa mayyo; Asay ubbay minisiidde S'oossaakko waasso; barenttu iita ogiyaappenne naak'o oosuwaappekka simmino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Asaykka meheykka wuri maaqa may7o; asi wuri minththidi Xoossako waasso; ba iita ogeppenne qoho oosoppeka simmo. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኣሳይካ ሜሄይካ ዉሪ ማቃ ማይኦ፤ ኣሲ ዉሪ ሚንዲ ጾሳኮ ዋሶ፤ ባ ኢታ ኦጌፔኔ ቆሆ ኦሶፔካ ሲሞ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | አስነ መሄ ኡባይ ካዮ ማኦ ማኦ። እስ እስ አስ ምንድ ፆሳኮ ዋሶ። ባ ኢታ ኦግያፐ ስሞ፥ ባ ኢታ ኦሱዋካ አጎ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Asinne mehe ubbay kayo ma7o ma77o. Issi issi asi minthidi Xoossaako waasso. Ba iita ogiyape simmo, ba iita oosuwaka aggo. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ነገር ግን ሰውም እንስሳም ማቅ ይልበስ፤ ሁሉም አጥብቆ ወደ እግዚአብሔር ይጩኽ፤ ሰዎችም ሁሉ ክፉ መንገዳቸውንና የግፍ ሥራቸውን ይተዉ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሰዎችም ሆኑ እንስሶች ማቅ ይልበሱ፤ እያንዳንዱ ሰው ከልብ ወደ እግዚአብሔር ይጩኽ፤ መጥፎ ጠባዩንና የግፍ ሥራውን ይተው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሰብን እንስሳን ወጮ ይከደኑ፤ ዓው ኢሎም ድማ ናብ እግዚኣብሄር የእውዩ፤ ነፍሲ ወከፎም ከዓ፥ ካብ ክፉእ መንገዱን፥ ካብቲ ኣብ ኢዱ ዘሎ ግፍዕን ይመለስ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሰብን እንስሳን ክሻ ይከደኑ፡ ዓው ኢሎም ድማ ናብ ኣምላኽ የእውዩ። ነፍሲ ወከድ ከአ ካብ እኩይ መገዱን ካብቲ ኣብ ኢዱ ዘሎ ዓመጽን ይመለስ። |