Jonah 3:10 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣምላኽ ግብርታቶም፡ ካብ ግጉይ መገዶም ከም ዚምለሱ ረኣየ። እግዚኣብሄር ድማ በቲ ክገብረሎም እየ ዝበሎ ክፉእ ተነስሐ፤ ኣይገበረን ድማ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግዚአብሔርም ከክፉ መንገዳቸው እንደተመለሱ ሥራቸውን አየ፤ እግዚአብሔርም ያደርግባቸው ዘንድ ከተናገረው ክፉ ነገር ተመለሰ፤ አላደረገውምም።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔርም ከክፉ መንገዳቸው እንደተመለሱ ሥራቸውን አየ፤ እግዚአብሔርም ያደርግባቸው ዘንድ በተናገረው ክፉ ነገር ተጸጽቶ አላደረገውም።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እግዚአብሔርም ከክፉ መንገዳቸው እንደተመለሱ ሥራቸውን አየ፥ እግዚአብሔርም ራርቶ አደርግባችኋለሁ ብሎ የተናገረውን ክፉ ነገር አላደረገውም።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኡንቱንቱ ባረንቱ ኢታ ኦግያፐ ስሜዳዋ ጾሳይ በኤዳ ዎደ፥ ኡንቱንቶ ቃረቲደ፥ ኡንቱንቱ ቦላ አሀና ጌዳ ኢታባ አግ ባሼዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Unttunttu barenttu iita ogiyaappe simmeeddawaa S'oossay be'eedda wode, unttunttoo k'arettiide, unttunttu bolla ahana geedda iitabaa aggi basheedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Istti ba iita ogeppe simmidayssa Xoossay be7idi isttas qadhettidi istta bolla ehana gida pirdaa aggides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስቲ ባ ኢታ ኦጌፔ ሲሚዳይሳ ጾሳይ ቤኢዲ ኢስታስ ቃቲዲ ኢስታ ቦላ ኤሃና ጊዳ ፒርዳ ኣጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤንቲ ባንታ ኢታ ኦግያፐ ስምዳይሳ ፆሳይ በእዳ ዎደ ኤንታዉ ቃትድ ኤንታ ቦላ ኤሀና ግዳ ኢታባ አጋግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Enti banta iita ogiyape simmidaysa Xoossay be7ida wode entaw qadhetidi enta bolla ehana gida iitaba aggaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እግዚአብሔርም ምን እንዳደረጉና ከክፉ መንገዳቸውም እንዴት እንደ ተመለሱ ባየ ጊዜ ራራላቸው፤ በእነርሱም ላይ ሊያመጣ ያሰበውን ጥፋት አላደረገም።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔር የነነዌ ሰዎች ያደረጉትንና ከክፉ መንገዳቸው መመለሳቸውን ተመለከተ፤ ስለዚህም ራርቶላቸው በእነርሱ ላይ ሊያመጣ የነበረውን ቅጣት አልፈጸመም።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር ከዓ፥ ካብ ክፉእ መንገዶም ከም ዝተመለሱ ግብሮም ረአየ። እግዚኣብሄርውን ነቲ ኸውርደሎም ኢሉ ተናጊርዎ ዝነበረ ኽፉእ ነገር ተናሲሑ ኣይገበሮን።
Amharic Tigrinya 2011 ኣምላኽ ከአ ካብ እኩይ መገዶም ከም እተመልሱ፡ ግብሮም ረአዩ፡ ኣምላኽውን ነቲ ኼውርደሎም ኢሉ እተዛረቦ መዓት ተጣዕሰሉ፡ ኣይገበሮን ከአ።