Joel 2:6 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቲ ህዝቢ ኣብ ቅድሚ ገጾም ብርቱዕ ቃንዛ ኺወድቕ እዩ፣ ኵሉ ገጻት ኪጸልምት እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከፊ​ታ​ቸው አሕ​ዛብ ይን​ቀ​ጠ​ቀ​ጣሉ፤ የሰ​ውም ፊት ሁሉ እንደ ድስት ጥላ​ሸት ይጠ​ቍ​ራል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከፊታቸው አሕዛብ ይንቀጠቀጣሉ፤ የሰውም ፊት ሁሉ ይጠቍራል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከፊታቸው አሕዛብ ይንቀጠቀጣሉ፥ የሰውም ፊት ሁሉ ይጠቁራል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኡንቱንቱፐ ስንና አሳይ ኮኮሬ፤ ኡንቱንቱ ያሻዉ ኡባ ሶምኢ ላመቴዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Unttunttuppe sintsanna Asay kokkoree; unttunttu yashshaw ubbaa som"ii laametteedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Istta be7idi derey kokkorana; asa ayfesoy wurikka babon boottana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስታ ቤኢዲ ዴሬይ ኮኮራና፤ ኣሳ ኣይፌሶይ ዉሪካ ባቦን ቦታና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤንታ ስንን አስ ኮኮሬስ፤ ያሻን አሳ ሶምኦይ ካሬፄስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Enta sinthan asi kokorees; yashshan asa som7oy kareexees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በእነርሱ ፊት ሕዝቦች ይርዳሉ፤ የሁሉም ፊት ይገረጣል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እነርሱን በሚያዩበት ጊዜ ሕዝቦች ይርበደበዳሉ፤ የሰውም ሁሉ ፊት በፍርሃት ይገረጣል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣብ ቅድሚኣቶም ህዝብታት ይጭነቑ፤ ኵሉ ገፅ ሰብውን ይፅልም።
Amharic Tigrinya 2011 ኣብ ቅድሚኦም ህዝብታት ይጭነቑ፡ ኩሉ ገጽ ይጽልም።