Job 8:13 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | መገዲ እቶም ንኣምላኽ ዚርስዑ ዅሎም ከምዚ እዩ። ተስፋ እቲ ምስሉይ ድማ ክጠፍእ እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔርን የሚረሱ ሁሉ ፍጻሜአቸው እንዲሁ ነው፤ የዝንጉ ሰውም ተስፋ ትጠፋለች፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔርን የሚረሱ ሁሉ ፍጻሜአቸው እንዲሁ ነው፤ የዝንጉም ሰው ተስፋ ይጠፋል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እግዚአብሔርን የሚረሱ ሁሉ ፍጻሜአቸው እንዲሁ ነው፥ የአምላክ አልባ ሰውም ተስፋ ይጠፋል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ጾሳ ዶግያ አሳ ኡባ ዉርሰይ ሄዋ ማላ፤ ጾሳይ ባይና ኡራ ህዶታይካ ያና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | S'oossaa dogiyaa asaa ubbaa wurssetsay hewaa mala; S'oossay bayinna uraa hidootaykka d'ayana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Xoossa dogiza asata ubbaa wurseththay hessa mala hanana; Xoossi baawa giza asata hidotay qanxxettana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጾሳ ዶጊዛ ኣሳታ ኡባ ዉርሴይ ሄሳ ማላ ሃናና፤ ጾሲ ባዋ ጊዛ ኣሳታ ሂዶታይ ቃንጼታና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ፆሳ ዶግያ አሳ ኡባ ዉርሰይ ሄሳ መላ፤ ፆሰ ኤሮና አሳ ኡፋይሳይ ያና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Xoossaa dogiya asaa ubbaa wursethay hessa mela; Xoosse eronna asaa ufaysay dhayana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔርን የሚረሱ መጨረሻቸው እንዲህ ነው፤ አምላክ የለሽ ኑሮ የሚኖሩም ሁሉ ተስፋቸው ትጠፋለች። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔርን የሚረሱ ሰዎች ሁሉ ፍጻሜአቸው ልክ እንደዚሁ ነው፤ እግዚአብሔር የለም የሚሉ ሰዎች ተስፋቸው ይቈረጣል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቶም ኵሎም ንእግዚኣብሄር ዝርስዕዎ ድማ፥ ፍፃሜኦም ከምኡ እዩ፤ ተስፋ እቲ ዝንጉዕውን ይጠፍእ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | መገዲ እቶም ንኣምላኽ ዚርስዕዎ ዂሎም ከኣ ከምኡ እዩ፡ ተስፋ እቲ ረሲእ ከንቱ ኪኸውን እዩ። |