Job 7:1 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣብ ምድሪ ንሰብ ዝተመደበሉ ግዜዶ የልቦን፧ መዓልትታቱ እውን ከም መዓልትታት ዕሱብዶ ኣይኰነን፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “ጥን​ቱን በም​ድር ላይ የሰው ሕይ​ወት ጥላ አይ​ደ​ለ​ምን? ኑሮ​ውስ እንደ ቀን ምን​ደኛ አይ​ደ​ለ​ምን?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በምድር ላይ የሰው ሕይወት ብርቱ ሰልፍ አይደለምን? ወራቱም እንደ ምንደኛ ወራት አይደለምን?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “የሰው ሕይወት በምድር ላይ ብርቱ ሰልፍ አይደለምን? ቀኖቹ እንደ ምንደኛ ቀኖች አይደሉምን?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “አሳ ደኡ ሳኣ ቦላን ዎልቃማ ባጸ ግደኔየ? አ ደኡዋ ላይይ ከራ ኦያ አሳ ደኡዋ ላይ ማላ ግደኔየ?
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Asaa de'uu sa'aa bollan wolk'k'aama baas'e gidenneeyye? Aa de'uwaa laytsay keraa ootsiyaa asaa de'uwaa laytsaa mala gidenneeyye?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Asas biitta duussay baaxe duus deennee? Isttas gallassayka une ooththiza oosanchchata gallassa mala gidennee?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ኣሳስ ቢታ ዱሳይ ባጼ ዱስ ዴኔ? ኢስታስ ጋላሳይካ ኡኔ ኦዛ ኦሳንቻታ ጋላሳ ማላ ጊዴኔ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አሳ ደኦይ ሳአ ቦላ ዎልቃማ ባፀ ግደነዬ? እያ ላይይ ኡነ ኦያ አሳ ደኦ መላ ግደነዬ?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Asa de7oy sa7a bolla wolqaama baaxe gidenneyee? Iya laythay une oothiya asa de7o mela gidenneyee?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “የሰው ሕይወት በምድር ላይ ብርቱ ተጋድሎ አይደለምን? ዘመኑስ እንደ ምንደኛ ዘመን አይደለምን?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “ሰዎች ሁሉ በምድር ላይ እንደ ግዳጅ ሠራተኞች አይደሉምን? ቀኖቻቸው እንደ ቅጥር ሠራተኞች ቀኖች አይደሉምን?
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ህይወት ሰብ ኣብ ምድሪ ብርቱዕ ሰልፊዶ ኣይኮነን? መዓልትታቱኸ ኸምቲ በዓል ውዕለትዶ ኣይኮነን?
Amharic Tigrinya 2011 ንሰብሲ ኣብ ምድሪ ሰልፊዶ ኣይኰነን? መዓልትታቱዶ ኸም መዓልትታት ብዓል ውዐልት ኣይኰናን?