Job 42:8 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሕጂ ሾብዓተ ብዕራይን ሾብዓተ ድዑልን ውሰዱ፣ ናብ ባርያይ እዮብ ኪድ እሞ ዚሓርር መስዋእቲ ኣቕርቡ። እዮብ ባርያይ ድማ ክጽልየልካ እዩ፤ ከምቲ ባርያይ እዮብ ብዛዕባይ ዝበሎ ቅኑዕ ስለ ዘይኰንካ፡ ከም ዕሽነትካ ምእንቲ ኸይገብሮ፡ ብእኡ ኽሕጐስ እየ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አሁን እን​ግ​ዲህ ሰባት ወይ​ፈ​ኖ​ች​ንና ሰባት አውራ በጎ​ችን ይዛ​ችሁ ወደ ባሪ​ያዬ ወደ ኢዮብ ዘንድ ሂዱ፥ እር​ሱም የሚ​ቃ​ጠ​ልን መሥ​ዋ​ዕት ስለ ራሳ​ችሁ ያሳ​ር​ግ​ላ​ችሁ። ባሪ​ያ​ዬም ኢዮብ ስለ እና​ንተ ይጸ​ልይ፥ እኔም ፊቱን እቀ​በ​ላ​ለሁ። ስለ እርሱ ባይ​ሆን ባጠ​ፋ​ኋ​ችሁ ነበር። በባ​ሪ​ያዬ በኢ​ዮብ ላይ ቅን ነገ​ርን በፊቴ አል​ተ​ና​ገ​ራ​ች​ሁ​ምና።”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አሁን እንግዲህ ሰባት ወይፈኖችና ሰባት አውራ በጎች ይዛችሁ ወደ ባሪያዬ ወደ ኢዮብ ዘንድ ሂዱ፥ የሚቃጠልንም መሥዋዕት ስለ ራሳችሁ አሳርጉ፤ ባሪያዬም ኢዮብ ስለ እናንተ ይጸልያል፥ እኔም እንደ ስንፍናችሁ እንዳላደርግባችሁ ፊቱን እቀበላለሁ፤ እንደ ባሪያዬ እንደ ኢዮብ ቅን ነገር ስለ እኔ አልተናገራችሁምና።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አሁን እንግዲህ ሰባት ወይፈኖችና ሰባት አውራ በጎች ይዛችሁ ወደ አገልጋዬ ወደ ኢዮብ ሂዱ፥ የሚቃጠልንም መሥዋዕት ስለ ራሳችሁ አሳርጉ፥ አገልጋዬም ኢዮብ ስለ እናንተ ይጸልያል፥ እኔም እንደ ጥፋታችሁ እንዳላደርግባችሁ ጸሎቱን እሰማለሁ፥ እንደ አገልጋዬ እንደ ኢዮብ ቅን ነገር ስለ እኔ አልተናገራችሁምና።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋ ድራዉ፥ ሀእ ላፑን ኮሩማቱዋነ ላፑን ዶርሳ ኦርገቱዋ አኪደ፥ ታ ቆማ ኢዮባኮ ቢተ፤ ጹግያ ያርሹዋ ህንተ ባይዞ ያርሽተ። ታ ቆማይ ኢዮብ ህንተዉ ዎሳና፤ ታንካ አ ዎሳ ስሳደ፥ ህንተ ባይዙዋዳን ሙርከ። ህንተ ታ ቆማ እዮበዋዳን ታባ ልከ ሃሳይበይክታ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaa diraw, ha"i laappun korumatuwaanne laappun dorssaa orggetuwaa akkiide, ta k'oomaa Iyyoobakko biite; s'uuggiyaa yarshshuwaa hintte bayzzoo yarshshite. Ta k'oomay Iyyoobi hinttew woosana; taanikka Aa woosaa sisaade, hintte bayzzuwaadan murikke. Hintte ta k'oomaa Iyyoobewaadan tabaa likke haasayibeykkita» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessa gishshas ha7i laappun wofanotanne laappun dharshota ekkidi ta oosanchcha Iyoobekko biite. Heen intte nagara gishshas xuugettiza yarsho shiishshite. Ta oosanchcha Iyoobi inttes woossana; tanikka iza woosa siyada inttena intte nagara mala qaxxaykke. Intte taas Iyoobe mala lo7o miish haasaybeekketa» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳ ጊሻስ ሃኢ ላፑን ዎፋኖታኔ ላፑን ርሾታ ኤኪዲ ታ ኦሳንቻ ኢዮቤኮ ቢቴ። ሄን ኢንቴ ናጋራ ጊሻስ ጹጌቲዛ ያርሾ ሺሺቴ። ታ ኦሳንቻ ኢዮቢ ኢንቴስ ዎሳና፤ ታኒካ ኢዛ ዎሳ ሲያዳ ኢንቴና ኢንቴ ናጋራ ማላ ቃጻይኬ። ኢንቴ ታስ ኢዮቤ ማላ ሎኦ ሚሽ ሃሳይቤኬታ» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄሳ ግሾ፥ ሀእ ላፑን ኮርማታነ ላፑን ማራዘታ ኤክድ ታ አይልያ እዮባኮ ብድ፥ ፁሳ ያርሾ ህንተ ባላስ ያርሽተ። ታ አይልያ እዮብ ህንተዉ ዎሳና፤ ታኒ እያ ዎሳ ስአዳ ህንተ ሀኑዋ መላ ህንተና ሴርከ። ህንተ ታ አይልያ እዮባዳ ታባ ልከ ኦድበከታ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessa gisho, ha77i laapun kormatanne laapun marazeta ekidi ta aylliya Iyyobako bidi, xuussa yarsho hinte balas yarshite. Ta aylliya Iyyobi hintew woossana; taani iya woosa si7ada hinte hanuwa mela hintena seerike. Hinte ta aylliya Iyyobada tabaa like odibeketa” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) አሁን እንግዲህ ሰባት ወይፈኖችና ሰባት አውራ በጎች ይዛችሁ ወደ አገልጋዬ ወደ ኢዮብ ሂዱ፤ የሚቃጠል መሥዋዕትም ስለ ራሳችሁ አቅርቡ። እንደ አሳፋሪ ተግባራችሁ እንዳላደርግባችሁ አገልጋዬ ኢዮብ ስለ እናንተ ይጸልያል፤ እኔም ጸሎቱን እቀበላለሁ፤ እንደ አገልጋዬ እንደ ኢዮብ ስለ እኔ ቅን ነገር አልተናገራችሁምና።”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ስለዚህ አሁን ሰባት ኰርማዎችንና ሰባት አውራ በጎችን ይዛችሁ ወደ አገልጋዬ ወደ ኢዮብ ሂዱ፤ እዚያም ስለ ራሳችሁ ኃጢአት የሚቃጠል መሥዋዕት አቅርቡ፤ አገልጋዬ ኢዮብ ይጸልይላችኋል፤ እኔም ጸሎቱን ሰምቼ በበደላችሁ መጠን አልቀጣችሁም፤ እናንተ እንደ ኢዮብ ስለ እኔ ትክክል የሆነውን ነገር አልተናገራችሁም።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሕዚ ኸዓ ሸውዓተ ዝራብዓትን ሸውዓተ ማጓሉን ሒዝኩም ናብ ኢዮብ ባርያይ ኪዱ እሞ ኽንዲ ርእስኹም ዝቃፀል መስዋእቲ ኣቕርቡ። ኢዮብ ባርያይውን ክፅልየልኩም እዩ፤ ንእኡ ኽቕበሎ እየ። ከምቲ ኢዮብ ባርያይ ዝገበሮ ጌርኩም ብዛዕባይ ቅኑዕ ስለ ዘይተዛረብኩም፥ ምእንታኡ ኢለ ኸምቲ ንዕሽነትኩም ዝግባእ ኣይገብርን እየ።”
Amharic Tigrinya 2011 ሕጂ ኸኣ ሾብዓተ ዝራብዕን ሾብዓተ ድዑልን ሒዝኩም ናብ እዮብ ባርያይ ኪዱ እሞ ብናይ ርእስኹም መስዋእቲ ምሕራር ኣዕርጉ። እዮብ ባርያይ ኪጽልየልኩም እዩ፡ ንእኡ ክቕበሎ እየ። ከም እዮብ ባርያይ ጌርኩም ብዛዕባይ ቅንዕና ስለ ዘይተዛረብኩም፡ ምእንታኡ ኢለ ኸምቲ ንዕሽነትኩም ዚግባእ ኣይክገብርን እየ።