Job 42:7 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ነዚ ቓላት እዚ ንእዮብ ምስ ተዛረቦ ድማ፡ የሆዋ ንኤሊፋዝ እቲ ተማናዊ፡ ከምቲ ባርያይ እዮብ ዝበሎ ብዛዕባይ ቅኑዕ ስለ ዘይነገርካ፡ ቍጥዓይ ኣብ ልዕሌኻን ኣብ ልዕሊ ክልተ ኣዕሩኽትኻን ይነድድ ኣሎ፡ በሎ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔርም ይህን ቃል ለኢዮብ ከተናገረ በኋላ እግዚአብሔር ቴማናዊውን ኤልፋዝን እንዲህ አለው፥ “እንደ ባሪያዬ እንደ ኢዮብ አንዲት ቅን ነገርን በፊቴ አልተናገራችሁምና አንተና ሁለቱ ባልንጀሮችህ በድላችኋል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔርም ይህን ቃል ለኢዮብ ከተናገረ በኋላ እግዚአብሔር ቴማናዊውን ኤልፋዝን። እንደ ባሪያዬ እንደ ኢዮብ ቅንን ነገር ስለ እኔ አልተናገራችሁምና ቍጣዬ በአንተና በሁለቱ ባልንጀሮችህ ላይ ነድዶአል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታም ይህንን ለኢዮብ ከተናገረ በኋላ፥ ቴማናዊውን ኤልፋዝን እንዲህ አለው፦ “እንደ አገልጋዬ እንደ ኢዮብ ቅንን ነገር ስለ እኔ አልተናገራችሁምና ቁጣዬ በአንተና በሁለቱ ባልንጀሮችህ ላይ ነድዶአል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳይ ሀዋ ኢዮባዉ ሃሳዬዳዋፐ ጉይያን፥ ተማናፐ ዬዳ ኤልፋዛ ሀዋዳን ያጌዳ፤ “ታ ቆማ እዮበዋዳን፥ ህንተ ታዋ ልከ ሃሳይቤና ድራዉ፥ ነ ቦላነ ነ ላኡ ላገቱዋ ቦላ ታ ሀንቁ ኤጽ ከሴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'inaa Goday hawaa Iyyoobaw haasayeeddawaappe guyyiyaan, Temaanappe yeedda Elifaaza hawaadan yaageedda; «Ta k'oomaa Iyyoobewaadan, hintte tawaa likke haasayibeenna diraw, ne bollanne ne laa"u laggetuwaa bolla ta hank'k'uu ees's'i keseedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Xoossi Iyoobera haytantta ubbaa haasayettidaappe guye Temaane dere as Elfaazes, «Intte ta aylle Iyoobe mala ta gishshas likke haasayontta gishshas tani ne bollanne ne laggeta bolla hanqettadis. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጾሲ ኢዮቤራ ሃይታንታ ኡባ ሃሳዬቲዳፔ ጉዬ ቴማኔ ዴሬ ኣስ ኤልፋዜስ፥ «ኢንቴ ታ ኣይሌ ኢዮቤ ማላ ታ ጊሻስ ሊኬ ሃሳዮንታ ጊሻስ ታኒ ኔ ቦላኔ ኔ ላጌታ ቦላ ሃንቄታዲስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳይ ሄሳ እዮባስ ኦድዳፐ ጉየ፥ ተማናፐ ይዳ ኤልፋዛኮ ሀይሳዳ ያግስ። “ታ አይልያ እዮባዳ ህንተ ታባ ልከ ኦደትቦና ግሾ፥ ነ ቦላነ ነ ናምኡ ላገታ ቦላ ታ ሀንቆይ ኤፅስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Goday hessa Iyyobas odidaape guye, Temaanape yida Elfaazako haysada yaagis. “Ta aylliya Iyyobada hinte tabaa like odetiboonna gisho, ne bollanne ne nam7u laggeta bolla ta hanqoy eexis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔር ይህን ለኢዮብ ከተናገረ በኋላ፣ ቴማናዊውን ኤልፋዝን እንዲህ አለው፤ “እንደ አገልጋዬ እንደ ኢዮብ ስለ እኔ ቅን ነገር ስላልተናገራችሁ፣ ቍጣዬ በአንተና በሁለቱ ባልንጀሮችህ ላይ ነድዷል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር ከኢዮብ ጋር እነዚህን ነገሮች ከተነጋገረ በኋላ ቴማናዊውን ኤሊፋዝን እንዲህ አለው፦ “እናንተ ስለ እኔ እንደ አገልጋዬ እንደ ኢዮብ ትክክለኛውን ነገር ስላልተናገራችሁ እኔ በአንተና በሁለቱ ጓደኞችህ ላይ ተቈጥቼአለሁ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ንኢዮብ እዙይ ምስ ተዛረቦ፥ ንኤልፋዝ በዓል ቴማን ከምዙይ በሎ፦ “ከምቲ ኢዮብ ባርያይ ጌርኩም ብዛዕባይ ቅኑዕ ስለ ዘይተዛረብኩም፥ ኣባኻን ኣብ ክልቲኦም መሓዙትካን ቍጥዓይ ነዲዱ እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እግዚኣብሄር ንእዮብ እዚ ምስ ተዛረቦ፡ ንኤሌፋዝ ቴማናዊ በሎ፡ ብዛዕባይ ከምቲ እዮብ ባርያይ ዝገበሮ ጌርኩም፡ ቅኑዕ ስለ ዘይተዛረብኩም፡ ኣባኻን ኣብ ክልቲኦም መሓዙትካን ኲራይ ተቓጺሉ እዩ። |