Job 42:25 — Compare Translations

1 translations compared side by side

TranslationText
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ወደ እርሱ የመጡ ወዳ​ጆ​ቹም አንዱ ከዔ​ሳው ልጆች የተ​ወ​ለደ በቴ​ማ​ኖን የነ​ገ​ሠው ኤል​ፋዝ፥ በአ​ው​ኪ​ኒ​ዮን የተ​ሾ​መው በል​ዳ​ዶ​ስና የአ​ሜ​ኔ​ዎን ንጉሥ ሶፋር ነበሩ።