Job 42:16 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ብድሕሪ እዚ እዮብ ሚእትን ኣርብዓን ዓመት ገበረ፣ ደቁን ደቁን ድማ ኣርባዕተ ወለዶ ረኣየ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ኢዮብም ከደዌው ከዳነ በኋላ መቶ ሰባ ዓመት ኖረ፥ ኢዮብም የኖረበት ዘመን ሁሉ ሁለት መቶ አርባ ነው። ልጆቹንና የልጅ ልጆቹንም እስከ አራት ትውልድ ድረስ አየ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከዚህም በኋላ ኢዮብ መቶ አርባ ዓመት ኖረ፥ ልጆቹንና የልጅ ልጆቹንም እስከ አራት ተውልድ ድረስ አየ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከዚህም በኋላ ኢዮብ መቶ አርባ ዓመት ኖረ፥ ልጆቹንና የልጅ ልጆቹንም እስከ አራት ትውልድ ድረስ አየ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ስምና፥ ኢዮብ ጼታነ ኦይታሙ ላይ ደኤዳ፤ ባረ ናናቱዋነ ባረ ናናቱዋ ናናቱዋ ኦይደን የለታ ጋካናዉ በኤዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe simmina, Iyyoobi s'eetanne oytamu laytsaa de'eedda; bare naanatuwaanne bare naanatuwaa naanatuwaa oyddentso yeletaa gakkanaw be'eedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye Iyoobi 140 de7ides. Ba nayta oydanththo yeleta gakkanaas be7ides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳፌ ጉዬ ኢዮቢ 140 ዴኢዴስ። ባ ናይታ ኦይዳን ዬሌታ ጋካናስ ቤዪዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳፈ ስምን፥ እዮብ ፄታነ ኦይታሙ ላይ ደእስ። ባ ናይታነ ባ ናይታ ናይታ ኦይዳን የለተ ጋካናዉ በእስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe simmin, Iyyobi xeetanne oytamu laythi de7is. Ba naytanne ba nayta nayta oyddantho yeletethaa gakanaw be7is. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚህ በኋላ ኢዮብ አንድ መቶ አርባ ዓመት ኖረ፤ ልጆቹንና የልጅ ልጆቹን እስከ አራት ትውልድ ድረስ አየ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚህም በኋላ ኢዮብ መቶ አርባ ዓመት ኖረ፤ የልጅ ልጆቹንም እስከ አራት ትውልድ ድረስ ለማየት በቃ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ድሕሪዙይ ኢዮብ ሚእትን ኣርብዓን ዓመት ነበረ፤ ደቁን ደቂ ደቁንውን ክሳዕ ኣርባዕተ ትውልዲ ረአየ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ድሕሪዚ ድማ እዮብ ሚእትን ኣርብዓን ዓመት ጸንሔ፡ ደቁን ደቂ ደቁን ከኣ ክሳዕ ኣርባዕተ ወለዶ ረኣየ። |