Job 42:15 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣብ ብዘላ እታ ሃገር ድማ ከም ኣዋልድ እዮብ ጽብቕቲ ሰበይቲ ኣይተረኽበትን፣ ኣቦኦም ድማ ኣብ መንጎ ኣሕዋቶም ርስቲ ሃበን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከሰ​ማይ በታች እንደ ኢዮብ ሴቶች ልጆች ያሉ የተ​ዋቡ ሴቶች በሀ​ገሩ ሁሉ አል​ተ​ገ​ኙም፤ አባ​ታ​ቸ​ውም ከወ​ን​ድ​ሞ​ቻ​ቸው ጋር ርስት ሰጣ​ቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እንደ ኢዮብ ሴቶች ልጆችም ያሉ የተዋቡ ሴቶች በአገሩ ሁሉ አልተገኙም፤ አባታቸውም ከወንድሞቻቸው ጋር ርስት ሰጣቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እንደ ኢዮብ ሴቶች ልጆችም ያሉ የተዋቡ ሴቶች በአገሩ ሁሉ አልተገኙም፥ አባታቸውም ከወንድሞቻቸው ጋር ርስት ሰጣቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኢዮባ ማጫ ናናቱዋዳን ማላ ሎኦ ማጫ አሳይ ቢታን ሳኣን ሀቃንነ ቤተና። ኡንቱንቱ አዉ ኡንቱንቶ ኡንቱንቱ እሻቱዋና ላትያ ቢታ ሻኪደ እሜዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Iyyooba mac'c'a naanatuwaadan malaa lo"o mac'c'a Asay biittan sa'aan hak'aninne beettena. Unttunttu aawuu unttunttoo unttunttu ishatuwaana laattiyaa biittaa shaakkiide immeedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Biitta bolla Iyoobe macca nayta mala medha lo7o maccay beettibeenna. Istta aaway isttas istta ishatara biitta laattana mala shaakki immides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቢታ ቦላ ኢዮቤ ማጫ ናይታ ማላ ሜ ሎኦ ማጫይ ቤቲቤና። ኢስታ ኣዋይ ኢስታስ ኢስታ ኢሻታራ ቢታ ላታና ማላ ሻኪ ኢሚዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እዮባ ማጫ ናይታዳ ማላ ሎኦ ማጫ ናእ አዉ ቢታን በንትቤና። ኤንታ አዋ ኤንታዉ ኤንታ እሻታራ ላታ ቢታ እሚስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Iyyoba macca naytada mala lo77o macca na7i awu biittan bentibeenna. Enta aawa entaw enta ishatara laata biitta immis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እንደ ኢዮብ ሴቶች ልጆች የተዋቡ ሴቶች በምድሪቱ ሁሉ አልተገኙም፤ አባታቸውም ከወንድሞቻቸው ጋር ርስት ሰጣቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በዓለም ላይ የኢዮብን ሴቶች ልጆች በቊንጅና የሚወዳደሩአቸው ሴቶች አልነበሩም፤ አባታቸውም ከወንድሞቻቸው ጋር ርስት አካፈላቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣብ ኵላ እታ ሃገር እቲኣ ኸም ኣጓላት ኢዮብ ዝበላ ምልኩዓት ኣይነበራን። ኣቦአን ድማ ምስቶም ኣሕዋተን ርስቲ ሃበን።
Amharic Tigrinya 2011 ኣብ ኲላ እታ ሃገር እቲኣ ኸም ኣዋልድ እዮብ ዝበላ መልክዔኛታት ኣይነበራን። ኣቦኤን ድማ ርስቲ ምስቶም ኣሕዋተን ኣውረሰን።