Job 41:25 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንሱ ንርእሱ ምስ ተንስአ፡ ሓያላት ይፈርሁ። ብሰንኪ በደል ንርእሶም የንጽሁ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከፍ ያለ​ውን ሁሉ ይመ​ለ​ከ​ታል፤ በውኃ ውስ​ጥም ላሉ ሁሉ ንጉሥ ነው።”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ያለ ፍርሃት የተፈጠረ፥ እንደ እርሱ ያለ በምድር ላይ የለም።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ያለ ፍርሃት የተፈጠረ፥ እንደ እርሱ ያለ በምድር ላይ የለም።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እ ደንድያ ዎደ፥ ምኖቱካ ያዪኖ፤ ኡንቱንቱ ዳጋሚደ ባቃቲኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) I denddiyaa wode, minotuukka yayyiino; unttunttu dagammiide bak'atiino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Ha do7azi dendiza wode wolqqamati attontta babon kokkoreettes.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሃ ዶኣዚ ዴንዲዛ ዎዴ ዎልቃማቲ ኣቶንታ ባቦን ኮኮሬቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እ ደንድያ ዎደ ምኖት ያዮሶና፤ ዳጋምድ ባቃቶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) I dendiya wode minoti yayyoosona; dagammidi baqatoosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እርሱ በተነሣ ጊዜ፣ ኀያላን ይርዳሉ፤ በሚንቀሳቀስበትም ጊዜ ወደ ኋላ ያፈገፍጋሉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ይህ አውሬ በሚነሣበት ጊዜ ኀያላን እንኳ በፍርሃት ይርበደበዳሉ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንሱ ምስ ተልዓለ ጀጋኑ ይሽበሩ፤ ካብ ፍርሒ ዝተልዓለውን ይዓብዱ።
Amharic Tigrinya 2011 ንሱ ዘይፈርህ ኰይኑ ተፈጥረ እሞ፡ ኣብ ምድሪ ማዕሬኡ ዚኸውን ከቶ ኣይርከብን።