Job 41:15 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሚዛኑ ትዕቢቱ እዩ፣ ከም ስጡም ማሕተም ተዓጽዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ልቡ እንደ ዋሻ ድን​ጋይ የደ​ነ​ደነ ነው፤ እንደ ወፍጮ ድን​ጋ​ይም የጸና ነው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የሥጋውም ቅርፊት የተጣበቀ ነው፤ እስከማይንቀሳቀሱም ድረስ በእርሱ ላይ ጸንተዋል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሥጋውም እርስ በርስ የተጣበቀ ነው፥ ምንም ላያንቀሳቅሳቸው በእርሱ ላይ ጸንተዋል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አ ዞክያ ጋልባይ እቱ እቱዋ ቦላን ዶረቴዳነ ሹቻዳን ምኔዳ ጎንዳለቱዋ ማላቴ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Aa zokkiyaa galbbay ittuu ittuwaa bollan dooretteeddanne shuchchaadan minneedda gonddalletuwaa malatee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Izas zokko galbay maarara uttida gondalleta mala; addafe shiddi oykettidayta.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዛስ ዞኮ ጋልባይ ማራራ ኡቲዳ ጎንዳሌታ ማላ፤ ኣዳፌ ሺዲ ኦይኬቲዳይታ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እያ ዞኮ ጋልባይ እሶይ እሱዋ ቦላ ዶረትድ፤ ሹቻዳ ምንዳ ጎንዳለ ዳኔስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Iya zoko galbay issoy issuwa bolla dooretidi; shuchada minnida gondalle daanees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ጀርባው፣ አንድ ላይ የተጣበቁ፣ የጋሻ ረድፎች አሉት፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የጀርባው ቆዳዎች በመደዳ እንደ ተደረደሩ ጋሻዎች ናቸው፤ እጅግ የተጣበቁም ስለ ሆኑ እንደ ብረት ጠንካሮች ናቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቶም ጠንካራታት ዋልታታቱ ትዕቢቱ እዮም፤ ከም ብፀቢብ ማሕተም ዝተጋጠሙ እዮም።
Amharic Tigrinya 2011 ክፍልታት ስጋኡ ግጡም እዩ፡ ኣብ ልዕሊኡ ጽኑዕ፡ ከቶ ዝይነቓነቕ እዩ።