Job 40:32 — Compare Translations

4 translations compared side by side

TranslationText
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እጅ​ህን በላዩ ጫን፤ በአፉ የሚ​ያ​ደ​ር​ገ​ውን ጦር​ነት አስብ፥ እን​ግ​ዲ​ህም ወዲህ አት​ድ​ገም፥ አላ​የ​ህ​ምን? ስለ እር​ሱስ የተ​ባ​ለ​ውን አላ​ደ​ነ​ቅ​ህ​ምን?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እጅህን በላዩ ጫን፤ ሰልፉን አስብ፥ እንግዲህም አትድገም።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እስቲ እጅህን በላዩ ጫን፥ ፍልሚያውን በሚገባ ታስታውሳለህ፥ ሁለተኛም አይለምድህም።”
Amharic Tigrinya 2011 ንሌዋታን ብመቚለብዶ ትስሕቦ? ንመልሓሱ ብገመድ ትኣስሮዶ ኢኻ?